#እየጎዱህ_ያሉ_8ቱ_መርዛማ_ሰዎች
1. አሉታዊ ሰዎች
2. ሁልጊዜ የሚተቹ ሰዎች
3. ጊዜህን የሚያባክኑብህ ሰዎች
4. ቅናተኛ የሚሆኑብህ ሰዎች
5. ሁልጊዜ እንደተበደሉ የሚጫወቱ ሰዎች
6. አብዝተው ግድ የለሽ የሆኑ ሰዎች
7. ሁሌ ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎች
8. ሁልጊዜ የሚያስከፉህ ሰዎች
እነዚህ አይነት መርዛማ ሰዎች መች እንደሚገድሉህ አታውቅምና በጊዜ ራስህን አሽሽ!
https://t.me/EEC1227
1. አሉታዊ ሰዎች
2. ሁልጊዜ የሚተቹ ሰዎች
3. ጊዜህን የሚያባክኑብህ ሰዎች
4. ቅናተኛ የሚሆኑብህ ሰዎች
5. ሁልጊዜ እንደተበደሉ የሚጫወቱ ሰዎች
6. አብዝተው ግድ የለሽ የሆኑ ሰዎች
7. ሁሌ ራስ ወዳድ የሆኑ ሰዎች
8. ሁልጊዜ የሚያስከፉህ ሰዎች
እነዚህ አይነት መርዛማ ሰዎች መች እንደሚገድሉህ አታውቅምና በጊዜ ራስህን አሽሽ!
https://t.me/EEC1227