TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
EOTC መጻሕፍት

18 Aug, 20:33

Open in Telegram Share Report

Forward from: Orthodox Tewahedo ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
☦️☦️
☦️☦️
☦️☦️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

​እንኳን ለብርሃነ ደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕

​ደብረ ታቦር ምን ማለት ነው❔
"ደብረ ታቦር" ማለት የታቦር ተራራ ማለት ሲሆን፤ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚሁ ተራራ ላይ ለደቀ መዛሙርቱ ምስጢረ መለኮቱን (ብርሃነ መለኮቱን) የገለጠበት ታላቅ አበይት ከሚባሉት ዘጠኙ የጌታ በዓላት አንዱ ነው።

​ቡሄ ማለት ምን ማለት ነው❔
"ቡሄ" ማለት ቦሄ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን "ብርሃን፣ ጽሁ፣ ደማቅ" ማለት ነው።

ጌታችን በታቦር ተራራ ላይ የተገለጠበትን መለኮታዊ ብርሃን የሚያስታውስ ነው (ማቴ. 17፡1-9)። በተጨማሪም "ቡሄ" ማለት የክረምቱ ጨለማ አልፎ የብርሃንና የደስታ ጊዜ መቃረቡን የሚያበስር በዓል ነው።

​የችቦው ምስጢር፦ በታቦር ተራራ ላይ የታየውን መለኮታዊ ብርሃን ለማሰብ ነው።

​የሙልሙል ዳቦው ምስጢር፦ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ተራራው ሲወጡ እናቶቻቸው ስንቅ አዘጋጅተው የላኩላቸውን የፍቅርና የእንግዳ ተቀባይነት ባህል ለማሰብ ነው።

​አምላካችን እግዚአብሔር የበዓሉን በረከትና ረድኤት ለሁላችንም ያብዛልን፤ በሃይማኖትና በምግባር አጽንቶ በሰላም ያቆየን❕

​🕯መልካም የደብረ ታቦር በዓል❕


​💡 ለወዳጆቻችሁ Share አድርጉት❕ Like (👍🙏❤️) ማድረጋችሁንም አትርሱ❕

  ​❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖
❖══ @OrthodoxTewahedoTrue ══❖
   ❖═ @OrthodoxTewahedoTrue ═❖

3.9k 0 37 93
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot