#አል_አቅሷ_የነቢያት_መገናኛ__ኢስራእ_ወል_ሚዕራጅ_ክፍል 1⃣
#الأقصى ملتقى الأنبياء🍂 الإسراء والمعراج
ኢስራእ እና ሚእዕጅ አሏህ ለነቢያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከስጣቸው ሙዕጂዛዎች(ተዐምራቶች)መካከል አንዱ ነው:: ይህም አስደናቂ ተዓምር የተከሰተው በወርሃ ረጀብ በ27ኛው ለሊት ነበር፡፡አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ ስለዚህ አስገራሚ ክስተት በተከበረዉ ቁርኣኑ ሲነግረን እንዲህ ይለናል፦
قال تعالى {ﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺃَﺳْﺮَﻯٰ ﺑِﻌَﺒْﺪِﻩِ ﻟَﻴْﻠًﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺤَﺮَﺍﻡِ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺄَﻗْﺼَﻰ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺑَﺎﺭَﻛْﻨَﺎ ﺣَﻮْﻟَﻪُ ﻟِﻨُﺮِﻳَﻪُ ﻣِﻦْ ﺁﻳَﺎﺗِﻨَﺎ ۚ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟﺴَّﻤِﻴﻊُ ﺍﻟْﺒَﺼِﻴﺮُ}
#ትርጉም ፦ «ጥራት(ለአሏህ) ይገባው ባሪያውን የለሊት ጉዞ ከመስጂደል―ሐራም እስከ መስጂደል―አቅሷ እንዲጓዝ ላደረገው፤ይህ(መስጂደል―አቅሷ) ዙሪያው በበረካ የተሞላ እንዲሆን አደረግነው ይህንን፤ ጉዞ እንዲያደርግ የተደረገው ተዐምራት ልናሳየው ዘንድ ነው፤ እሱ አሏህ ሰሚና ተመልካች የሆነ ጌታ ነው።
#ኢስራእ፦ #ኢስራእ_ማለት የሌሊት ጉዞ ሲሆን ይህም ሰይዳችን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ከመስጂደል ሐራም ወደ መስጂደል አቅሷ ያደረጉት የሌሊት ጉዞ ነው::
معجزة الإسراء ثابتةٌ بنص القرءان والحديث الصحيح.فيجب الإيمان بأن الله أسرى بالنبي صلى الله عليه وسلم ليلا من مكة المكرمة إلى المسجد الأقصى.وقد أجمع أهل الحق من سلف وخلف المحدثين ومتكلمين ومفسرين وفقهاء على أن الإسراء كان بالجسد والروح وفي اليقظة ،وهذا هو الحق وما هو على الله بعزيز وهو قول ابن عباس وجابر وأنس وعمر وحذيفة وغيرهم من الصحابة وقول الإمام أحمد والطبري وغيرهما من الأئمة فلا خلاف في وقوع الإسراء صلى الله عليه وسلم إذ فيه نص القرءاني صريح فمن أنكره فقد كذب القرءان ومن كذب القرءان فقد كفر.
ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ኢስራእ ማድረጋቸዉ ግልፅ በሆነ ቁርአንና ሶሒህ በሆነ ሐዲስ ተገልፇል፡፡አሏሁ ሱብሓነሁ ወተአዓ ነብያችንን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም በለሊት ከመከቱል ሙከረማህ ወደ በይተል መቅድስ ኢስራእ እንዳስደረጋቸዉ ማመን ግደታ ነዉ፡፡በዚህ ጉዳይ አህሉል ሐቆች፤ሰለፎች፤ኸለፎች፤ፉቀሀዎችና ሙሐዲሶች ረሱላችን❣ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ኢስራእ ያደረጉት በጀሰዳቸዉ በሩሐሙስቸዉና በእንቅልፍ ሳይሆን ነቅተዉ እንደሆነ ምንም ኺላፍ ሳይኖር በኢጅማዕ ተስማምተዉበታል፡፡ይህ ደግሞ ሐቅ ነዉ ለአሏሁ ሱብሐነሁ ወተዓላ ደግሞ ቀላል ነዉ (ከባድ ነገር አይደለም)፡፡ ይህም የኢብኑ ዐባስ፣የጃቢር፣የአነስ፣የዑመር፣የሑዘይፋህና የሌሎችም ሶሐበቶች ንግግር ነዉ፡፡ኢማሙ አሕመድ፤ጦበሪና ሌሎችም አኢማዎች ረሱሉ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ኢስራእ እንዳደረጉ ምንም መቃረን ሳይኖር ተስማምተዋል፡፡ ምክንያቱም ረሱላችን ኢስራእ እንዳደረጉ ግልጽ የሆነ የቁርአን አንቀፅ ስለተገለፀ፡፡ ይህን (ኢስራእ)የለም የሚል በእርግጥ ቁርአንን ያስዋሸ ይሆናል፡፡ ቁርኣንን የሚያስዋሽ ወይም የሚክድ ደግሞ ሙስሊም ሊሆን አይችልም፡፡
አሏሁ ተዓላም ከላይ እንዳየነዉ ረሱሉ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ኢስራእ ማድረጋቸዉን
ﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺃَﺳْﺮَﻯٰ ﺑِﻌَﺒْﺪِﻩِ ﻟَﻴْﻠًﺎ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺤَﺮَﺍﻡِ ﺇِﻟَﻰ ﺍﻟْﻤَﺴْﺠِﺪِ ﺍﻟْﺄَﻗْﺼَﻰ ﺍﻟَّﺬِﻱ ﺑَﺎﺭَﻛْﻨَﺎ ﺣَﻮْﻟَﻪُ ﻟِﻨُﺮِﻳَﻪُ ﻣِﻦْ ﺁﻳَﺎﺗِﻨَﺎ ۚ ﺇِﻧَّﻪُ ﻫُﻮَ ﺍﻟﺴَّﻤِﻴﻊُ ﺍﻟْﺒَﺼِﻴﺮُ
ሲል ገልፆልናል፡፡#እዚህ_ቁርአን_ላይ ” ﻟﻴﻼ ”የሚለው ቃል መጠቀሱ ከሌሊት የተወሰነችን እና አጭር ጊዜ መሆኑን ለማመላከት ነው ይላሉ የዒልም ባለቤቶች፡፡ምክንያቱም ኢስራእ የሚለው ብቻውን የሌሊት ጉዞ መሆኑን ይገልጽ ነበር ግና ”ﻟﻴﻼ” የምትለዋ ቃል በመጨመሯ ከሌሊቱ የተወሰነች ጊዜ ያህል መሆኑን ተረዳን ሲሉ ይናገራሉ ዑለሞቻችን፡፡
#መስጂደል_ሐራም በዚህ ስያሜ የተሰየመው የተከበረና ልዩ የሆኑ ህግጋቶች ስላሉት ነው ለምሳሌ፦ በእሱ ውስጥ #የሚሰገድ_ሶላት_አጅሩ_ በብዙ_እጥፍ_መባዛቱ_ከመሬት_ሁሉ_በላጭ_በሆነችው_በመካ_መገኘቱ እና የመሳሰሉት ናቸው::
#መስጂደል_አቅሷ_ደግሞ_በዚህ ስያሜ መጠራቱ ከመስጂደል ሐራም ላለው እርቀት ነው፡፡ ሁለቱንም ለመጀመሪያ ጊዜ የገነቡት #ነቢዩሏህ_አደም ዐለይሂ ሰላም ሲሆኑ ካዕባን ከገነቡ ከአርባ_አመት በኋላ ነበር መስጂደል አቅሷን የገነቡት፡፡
”ﺑَﺎﺭَﻛْﻨَﺎ ﺣَﻮْﻟَﻪُ ”
[ ዙርያውን ወደ ባረክነው ] አሏህ በዚህ ቁርአን አያህ #ዙርያውን_ወደ_ባረክነው ሲል የተፈለገበት የሻም ምድር የተባረከች ናት ለማለት ነው::መስጂደል አቅሷ የሚገኘው በፊሊስጢን ሲሆን ፊሊስጢን ደግሞ ከሻም ሃገሮች ውስጥ ናት ።በሐዲስ እንደመጣል #ነብዩ_ሙሐመድ_ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለው ነበር፦
اللهم بارك لنا في شامنا ويمننا،قالوا وفي نجدنا يا رسول الله ؟!قال هناك يطلع قرن الشيطان
« #አሏህ_ሆይ_ሻምን_እና_የመንን_በረካ¿አድርግልን”ብለው ዱዐእ ሲያደርጉ ሶሐበቶች ለነጅድም ያ ረሱለሏህ!አሉ ረሱሉም “ከእዚያማ የሸይጧን ቀንድ ይወጣል» አሉ፡፡ እንዳሉትም #ሙሐመድ_ኢብኑ_ዐብዲል_ወሃብ ወጥቶ ሙስሊሙን አተራመሰው፡፡ ስንቶቹን የጧኢፍ ሙስሊሞች ጨፈጨፈ፡፡እነዚህ አሁን ወሃቢያ ተብለው የሚጠሩት እራሳቸውን ሰለፊያ ብለው የሚሰይሙ በሙሉ የዛ የሸይጧን ቀንድ ተብሎ የተወገዘው #የሙሐመድ_ኢብኑ_ዐብዱል_ወሀብ ተከታዮች ናቸው) የሸይጧን ቀንድ ብለዉ ረሱሉ የመሰከሩባቸዉን ልንርቃቸዉና ልንጠነቀቅ ይገባል፡፡አሏህ ይጠብቀን::
═════━
#ኢንሻ_አሏህ ,,,#ክፍል 2⃣ ይቀጥላል....
{ @ETHIO_NESHIDA }