ኢትዮ ስፖርት ፋንስ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
​የሀገር ውስጥ መረጃ
የአውሮፓ መረጃ
የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ
For you promotion
DM 📩 @daily_promoter1

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter




Forward from: ጠቃሚ ቻናሎች
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓

🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓


ቫንዳይክ ለኔዘርላንድ 100ኛ ጨዋታውን አድርጓል !

@ETHIO_SPORT_FAN


🗣️አጉዬሮ፡ "ፓልመር፣ ጆኦ ፔድሮ እና ሞርጋን ሮጀርስ ጥሩ ተጫዋቾች ናቸው።"

"ነገር ግን ጎልቶ የሚታይ የአጥቂ ቡድን ቡድን እንዲኖርህ፣ ቡድንህ ብዙ እንዳይሰቃይ ጠንካራ የመከላከል መስመር ያስፈልገሀል።"

@ETHIO_SPORT_FAN


· ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇺 በአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ

01:00 | ቆጵሮስ ከ ላቲቪያ
03:45 | ሞንቴኔግሮ ከ አርሜንያ
03:45 | ፈረንሳይ ከ ቤልጂየም
03:45 | ጣልያን ከ ቱርክ
03:45 | ሮማንያ ከ ስዊድን
03:45 | ቦስኒያ ከ ፖላንድ
03:45 | ሰሜን አየርላንድ ከ ጆርጂያ
03:45 | ዩክሬን ከ ሀንጋሪ

🤝 በሀገራት የወዳጅነት ጨዋታ

09:00 | ኡጋንዳ ከ DR ኮንጎ
12:00 | ሞሪሺየስ ከ ስሪላንካ
01:00 | ሩዋንዳ ከ ኬንያ
03:45 | ሊችቴንስቴይን ከ ጅብሪላተር

@ETHIO_SPORT_FAN


- ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇺 በአውሮፓ ኔሸንስ ሊግ

አዘርባጃን 1-0 ሉቲኒያ
ኮሶቮ 1-1 ኦስትሪያ
ማልታ 1-0 አንዶራ
አየርላድ 1-1 እስራኤል
ፖርቹጋል 2-1 ኖርዌይ
ኔዘርላንድ 2-1 ሰርቢያ
ዌልስ 0-1 ዴንማርክ
ግሪክ 0-0 ጀርመን

🤝 በሀገራት የወዳጅነት ጨዋታ

ኮሞሮስ 0-1 ሴኔጋል
ግብፅ 0-1 ደቡብ አፍሪካ
ሞሮኮ 1-1 ማሊ

@ETHIO_SPORT_FAN


AURA 🥶

@ETHIO_SPORT_FAN


🚨🇵🇹 ፖርቹጋል በኖርዌይ ላይ ድል ተቀዳጀች በኋላ ለጆርጅ ጄሱስ 4 ከ4 ድሎች አስመዝግቧል✅

@ETHIO_SPORT_FAN


የዩኢፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች

⏱ ተጀመሩ

ፖርቹጋል 0-0 ኖርዌይ
ኔዘርላንድ 0-0 ሰርቢያ
ግሪክ 0-0 ጀርመን

@ETHIO_SPORT_FAN


FT | Kosov 1-1 Austria


የማንችስተር ሲቲ ሴቶች የአርሰናል አቻቸውን አራት ለሁለት እየመሩ ነው

@ETHIO_SPORT_FAN


የስፔን ብሄራዊ ቡድን የዛሬው ልምምድ አሸናፊ !

@ETHIO_SPORT_FAN


🚨 ዚነዲን ዚዳን ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፦

“ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ክብር ይገባዋል። ይህን ማለት እችላለሁ፤ ምክንያቱም አስደናቂ ዋንጫዎችን እንዳሸንፍ አድርጎኛል።”

“ለክሪስ ክብር ይገባዋል። ታላቁን የእግር ኳስ ህይወቱን በሚገባው መንገድ ክብር ልንሰጠው ይገባል።”

“እሱን በቡድኔ ውስጥ ማግኘቴን እንደ ትልቅ እድል እቆጥረዋለሁ።”

“ለሁሉም ተጫዋቾቼ ትልቅ ክብር አለኝ፤ በተለይ ግን ለክርስቲያኖ።”

[IliesPeeters]

@ETHIO_SPORT_FAN


ለቡድናችሁ የትኛውን አምበል ትመርጣላችሁ ?

@ETHIO_SPORT_FAN


Passion 🔥

SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN


ሴኔ ላመንስ

“እያደግኩ ሳለ የግብ ጠባቂ አርአያዬ ማኑኤል ኑየር ነበር።”

@ETHIO_SPORT_FAN


#new record:

ጁድ ቤሊንግሃም በ2021 ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ በጨዋታ የአሲስት ሃት ሪክ ከሰራ በኋላ ይህንን ለብሄራዊ ቡድኑ ማሳካት የቻለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።

@ETHIO_SPORT_FAN


ይህንን ያውቃሉ ኑኖ ሜንዴዝ በIG ገፁ

- የሀገሩን ልጅ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፎሎ አያደረገውም ❌

- የቀድሞ ቡድን አጋሩን ሊዮኔል ሜሲን ደግሞ ፎሎ ያደርገዋል

@ETHIO_SPORT_FAN


ትላልቅ ስም ያላቸው የስፖርት ተጨዋቾች ለሰውነት ክፍላቸው ኢንሹራንስ እንደላቸው ታውቁ ነበረ?

✔️የሜሲ ሁለቱ እግሮች 682 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️የክሪስቲያኖ ሁለቱ እግሮች 109 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️የዴቪድ ቤካም እግሮች፣ ፊቱ እና አውራ ጣቱ 100 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️የአሎንሶ ትልቁ የእጁ ጣት 8.5 ሚሊየን ፓውንድ

✔️የካሲያስ እጅ 6 ሚሊየን ፓውንድ

✔️የኑዌር እጅ 2.5 ሚሊዮን ፓውንድ

✔️መርቭ ቪውዝ ለፂሙ 200 ሺህ ፓውንድ

የሜሲ ብቻውን የብዙ ተጨዋቾችን ይሸፍናል😯

@ETHIO_SPORT_FAN


🚨🚨🚨

አርሰናሎች ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድን ለማዘዋወር በቂ የገንዘብ አቅርቦት እንዳላቸው የተዘገበ ሲሆን የሃላንድ ወኪሎች በ2027 ተጨዋቹን ለማዘዋወር አማራጮች እያጤኑ ነው

ባርሴሎና በጉደዩ ላይ ጠንካራ አቋም ላይ ሲሆኑ ሪያል ማድሪዶችም ለተጨዋቹ ሁነኛ መዳረሻው ሊሆኑ ይችላሉ (TEAMTalk)

@ETHIO_SPORT_FAN

20 last posts shown.