📢 Department Tip
🔹Software Engineering.
📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application softwares) ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።
📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
⏳ በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።
📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓
💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Maths(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።
📚 Software Engineeering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓
🎯 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇።
📚Some of main programming languags are
👩💻• C++
👨💻• JAVA
👩💻• PYHTON
👨💻• C#
--------------------------------------------------
👩💻• HTML
👨💻• CSS
👩💻• JAVASCRPT
👨💻 PHP
👨💻👩💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:
📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌• Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌• Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.
📚 በ Software Engineeering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓
📚1. Applications Developer
📚2. Cyber Security Analyst
📚3. Game Developer
📚4. Information Systems Manager
📚5. IT Consultant
📚6. Multimedia Programmer
📚7. Web Developer
📚8. Web Designer
📚9. Software Engineer
📚 Software Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓
🎯 በ Software Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓
👉 አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።
📚 የ Software Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
🎯 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
📚 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓
⌨ አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
እኒህን የመሳሰሉ የሌሎችንም Department tips እናጋራችኋለን።✌️🏾
#Share 🙌🏾#like
~~
🇪 🇹 🇭 🇮 🇴 🇹 🇪 🇨 🇭
#Your_top_pick

@ETHIO_Tech3