ውዝግቡ እንደቀጠለ ነው።.. 🤔
የቻይና መተግበሪያ የሆነው ቲክቶክ በአሜሪካ ሊታገድ የሰዐታት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል። ታዲያ አሜሪካ ውስጥ ያሉትን ከ150 ሚልዮን በላይ የቲክቶክ ተጠቃሚዎችን ሊታደጉ የሚችሉ ሰዎች ብቅ ያሉ ይመስላሉ።
አንደኛው የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት የሆነው Elon musk ሲሆን ሌላኛው ደግሞ youtube ላይ ከ200 ሚልዮን ተከታይ ያለው እና ዝነኛው mr beast ነው። ሁለቱም ቲክቶክን እንገዛዋለን ያሉ ሲሆን ይባስ ብሎ mr. best ከ90 ሚልዮን በላይ ተከታይ ያለው የቲክቶክ አካውንቱ bio ላይ "the ceo of tiktok?" (የቲክቶክ ስራ አስኪያጅ ) ሲል ማረጋገጫ ሰጥቷዋል።
MR. beastን ብዙ አለም አቀፍ ቲክቶከሮች ቲክቶክን እንዲገዛ እየተማፀኑት ይገኛሉ። ነገር ግን ከቲክቶክ በኩል ቲክቶክ ለአሜሪካ ይሸጣል የሚል ጭምጭምታ አልተሰማም።
እውነተኝነታቸው ባይረጋገጥም የቲክቶክ በአሜሪካ መዘጋት በመላው አለም ላይ ተፅዕኖ ሊኖረው ይችላል እና ቲክቶክ ከplay store እና app store ሊታገድ ይችላል የሚሉ ግምቶች በsocial media እየሰጡ ይገኛሉ።
ነገር ግን ከplaystoreና App store ላይ ሙሉ በሙሉ የመታገድ ዕድሉ ጠባብ ይመስላል።
©bighabesha