Forward from: ET Creatives
🔴 ጥንቃቄ
ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ለመግዛት ሲያስቡ:
1) በአካል እቃውን ለማየት ከመሄዶ በፊት የመረጡት እቃ ላይ በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በቀጥታ ለባለቤቱ በመደወል ተጨማሪ የእቃውን ፎቶ እና ቪድዮ እንዲልኩላችሁ አድርጉ።
2) በፎቶ እና ቪድዮ አይተው እቃውን ከወደዱት በአካል ደህንነቶን ጠብቀው እቃውን በደንብ አይተውና መርምረው በቀጥታ ከባለቤቱ ይግዙ።
ET Creative