#አድዋ 129💚💛❤
እንኳን አደረሳችሁ‼️
#አድዋ❗️
የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀንዲል 💪
የኢትዮጵያ ህዝቦች ማስተሳሰሪያ ገመድ💪
የኩራታችን ምንጭ💪
የአይበገሬነት ተምሳሌት💪
እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ 💚💛❤
እንኳን አደረሳችሁ‼️
#አድዋ❗️
የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ቀንዲል 💪
የኢትዮጵያ ህዝቦች ማስተሳሰሪያ ገመድ💪
የኩራታችን ምንጭ💪
የአይበገሬነት ተምሳሌት💪
እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ 💚💛❤