【ወሲያ_ከምርጡ_ነብይ ﷺ】
عن أبي ذر -رضي الله عنه- قال: دخلت المسجد، فإذا رسول الله ﷺ جالس وحده،
አቡዘር ረድየሏሁዐንሁ እንዲህ ይላል፡- አንድ ቀን መስጂድ ገባው የአላህ መልክተኛ ﷺ መስጂድ ውስጥ ብቻቸውን ቁጭ ብለው ነበር፣
فقلت: يا رسول الله أوصني،
አንቱ የአላህ መልክተኛ ምከሩኝ አልኳቸው
قال: "أُوصيكَ بتقوى اللهِ فإنها رأسُ الأمرِ كلِّه".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አላህን በመፍራት ላይ አደራ ለሁሉም ነገሮች ራስ ነውና"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "عليك بتلاوةِ القرآنِ، وذِكرِ اللهِ، فإنَّهُ نورٌ لك في الأرضِ، وذخرٌ لك في السماءِ".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "ቁርአን በማንበብና አላህን በማውሳት ላይ አደራ በሰማይ
እንድትወሳ በምድር ብርሀን ይሆንልሀልና"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْني،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "إياك وكثرةَ الضحكِ فإنَّهُ يُميتُ القلبَ، ويذهبُ بنورِ الوجهِ".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "አደራ ሳቅን አታብዛ መሳቅ ልብን ይገድላል ፣ የፊትን ኑር
ይወስዳልና"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "عليك بالجهادِ، فإنَّهُ رهبانيةُ أُمَّتِي".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "በጂሃድ ላይ አደራ እሱኮ የኡመቴ ረህባንያ (ሞሎክሴ) ነው"፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "أَحِبَّ المساكين وجالِسْهُمْ".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ 'ሚስኪኖችን ውደዳቸው ተቀማመጣቸውም" ፤
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زدني،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "انظر إلى من هو تحتَك، ولا تنظر إلى من هو فوقَك فإنَّهُ أجدرُ أن لا تزدري نعمةَ اللهِ عندَك".
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦"በዱንያ ከበታችክ ያለው ሰው ተመልከት ካንተ በላይ ያለውን አትመልከት እንዲህ ካደረክ የአሏህ የዋለልን ፀጋ አሳንሰህ አታይም [ታመሰግነዋለህ]"፣
قلتُ: يا رسولَ اللهِ زِدْنِي،
አቡዘር ፦ አንቱ የአላህ መልክተኛ ይጨምሩኝ
قال: "قُلِ الحقَّ وإن كان مُرًّا"
የአላህ መልክተኛ ﷺ ፦ "እውነትን ተናገር መራራ እንኳን ቢሆን"።
[صحيح الترغيب للإمام الألباني] 【2233】