🪙ጠቅላላ መረጃ ስለ Fundamnetal Principles of Sales and the Rules of Profit and loss ስልጠናው።
💰የ Fundamnetal Principles of Sales and the Rules of Profit and loss ስልጠና ምንድነው?
⏳የFundamnetal Principles of Sales and the Rules of Profit and loss ስልጠና ማለት ሸሪያ ተኮር የትርፍ እና ኪሳራ፣ የInterest-Free Banking ስልጠናን በውስጡ ያካተተ ሲሆን ይህ ስልጠና ከወለድ ነፃ በሚሰሩ ባንኮች መነፅር እጅግ የሚፈለግ Skill የሚገኝበት የስልጠና አይነት ነው። በውስጡ ብዙ የባንኮቹን አሰራር የሚገልፅና ስለአሰራራቸው አይነት የሚያብራራ የስልጠና አይነት ነው።
📈ስልጠናውን ማን ይውሰደው?
በባንክ፣ በኢንሹራንስና በኢስላሚክ ካፒታል ማርኬት ሴክተሮች ውስጥ መስራት የምትፈልጉ ሰዎች ስልጠናውን ብትወስዱ ይጠቅማቹሀል።
መሰረታዊ የሆነ የግንዛቤ ለውጥም ያመጣላቹሀል።
📊ስልጠናው ለምን ይጠቅመኛል?
※ ስለወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አሰጣጥ በዝርዝር እንድታውቁ ያግዛቹሀል።
※ የስራ እድላችሁን ያሰፋላቹሀል
※ ስራ ላይም ካላችሁ በተለይ የባንክ ሴክተር ከሆነ እውቀቱ ስለሚኖራችሁ እንድታድጉ ያግዛቹሀል።
※ ስለ ኢስላሚክ ፋይናንስ ሲስተም እንድታውቁ ያግዛቹሀል።
※ በኛ ሀገር Context ገና ያልተነካ ዘርፍ ስለሆነ ከፊት እንድትሰለፉ ያግዛቹሀል።
※ Informed Financial Decision
እንዲኖራችሁ ያደርጋል።
⌛️ስልጠናው ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል?
ሙሉ ስልጠናው የ2 ወር ጊዜ ነው የሚወስደው
⚖እንዴት ነው ስልጠናው የሚሰጠው?
ስልጠናው የሚሰጥበትን መንገድ ቀለል ለማድረግ በዙም ወይም በጎግል ሚቲንግ ሆኖ ቅዳሜና እሁድ ለሁሉም በሚመች ሰዓት ተነጋግሮ የሚሰጥ ይሆናል ።
⚪ ምዝገባው ከታህሳስ 01 – ታህሳስ 15, 2017/ ከ"Dec 10 - Dec 25, 2024" ይካሄዳል።
⚪ ክላሱ ምዝገባው በተጠናቀቀ በቀጣዩ ቀን ይጀመራል።
⚪ ለአስር ቅድሚያ አመልካቾች 10% Discount እንሰጣለን።
⚪ ምዝገባችሁ የተሟላ የሚሆነው የመመዝገቢያ ክፍያ (Application fee) ከፍላችሁ ስታጠናቅቁ ነው። ክፍያው ሃገር ውስጥ ላላችሁ 3500 ብር ብቻ ሲሆን ከሃገር ውጭ ላላችሁት ደግሞ $100 (100 ዶላር) ነው። በሚከተሉት የቴሌግራም እና whatsapp ስልክ ቁጥሮች ከተመዘገባችሁ በኋላ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በቴሌግራም ወይም የዋትስ አፕ አድራሻ መላክ ይኖርባቹሃል ።
🏷ደረሰኙን የምትልኩባቸው አድራሻዎች፦ 09-25-11-90-23 (ቴሌግራም: @WahdaInstitTechIslamicResearch) ወይም ዋትስ አፕ ላይ! በተጨማሪም በ09-41-79-44-41 የቴሌግራም አድራሻ @WahdaInstituteofTechResearch ላይ መላክ ትችላላችሁ።
https://t.me/IbrahimibnuDelilZ