🟢💬💬💬💬💬💬⏱✅🫥🫥🫥🫥🫥🫥
☑️ በአነስተኛ ዋጋ ብዙሃኑን ሙስሊም ወደ ዲጂታል ዓለም ለማቀላቀል ሊሰጥ የታሰበው የዲጂታል ማርኬቲንግ ምዝገባ ሊጠናቀቅ የተወሰኑ ቀናት ብቻ ቀሩት ⭕ 🔑🔥 ይሄ ዕድል እንዳያመልጦ‼️
ህዝቤ ግን ከነዚህ የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ባለሙያዎችና የራሳቸው ስታርትአፕ ሼፕ በማድረግ ላይ ካሉ ወንድሞች ጥቆማ ይልቅ፤ የነ ስም አይጠሬ motivational speech፣ የነ ፉላን ስካመሮች ባዶ ተስፋ፣ የሃምስተር ታብ ታብ… ይበልጥበታል መሰል¡
ለማንኛውም እነዚህ መስኮች ወሳኝ ወሳኝ ናቸው። እዚሁ እኛው ሃገርና ከባህር ማዶም ያሠሯችኋል። ዘላቂነት በሌለውና ሐላልነቱ በሚያጠራጥር ወይም ግልፅ ሐራም ውስጥ ከመዘፈቅ ይልቅ፤ ወደ ቴክኖሎጂው አምሩና ራሳችሁንም፣ ልጆቻችሁንም፣ ሚስቶቻችሁንም፣ ቤተሰባችሁንም አስተምሩ። ወደፊት ቴክኖሎጂው ብዙ ነገር እየተካ ነው። ይሄ የሩቅን ማወቅ ሳይሆን በተጨናጭ እያየን ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው።
ለማንኛውም ይጠቅመኛል ያለ ይማር። ቀጣይ ለተወሰናችሁ እስከ 300$ Dollar ሊያስወጣ የሚችል የ 3ወር Diploma in Graphic Design ሙሉ ኮርስ ፋይል በነፃ የምንሰጥ ይሆናል
Wahda Institute of Technology and Islamic Research - WiTR ማኅበረሰባችን ከዲጂታል ዓለም ያለውን ርቀትና የቴክኖሎጂው መስክ ያለውን አንገብጋቢነት ከግምት ውስጥ በማስገባት፤ ከኛ ማኅበረሰብ አንጻር በቀላሉ ወደ ቀጣዩ የቴክኖሎጂ ገብያ ሊቀላቅለው የሚችለውን የዲጂታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing)ና የሸሪዐ የሽያጭ መሰረታዊ መርሆች እና የትርፍ እና ኪሳራ ህጎች(Fundamental principles of Sales and the Rules of Profit and Loss)" ኮርስ በበይነ-መረብ በonline ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ጀምሯል። ኮርሱ በሃገር ውስጥም ከሃገር ውጭም ያሉ ኢትዮጵያውያንን ሁሉ የሚያካትት ሲሆን፤ የትምህርት ደረጃን በተመለከተ ከሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ጀምሮ ያሉትን ያሳትፋል። ትምህርቶቹ ሶስት ተከታታይ ወራትን የሚፈጅ ሲሆን፤ በሳምንት ሶስት ቀን የሚሰጥ ሲሆን በመሃል ተማሪዎችን ማገዥያ ሌሎች ተጨማሪ ቀናትም አሉ። ትምህርቶቹ በኦንላይን ሲሰጥ፣
✅ ክላሱ ምዝገባው በተጠናቀቀ በቀጣዩ ቀን ይጀመራል።
🍄 ለአስር ቅድሚያ አመልካቾች 10% Discount እንሰጣለን።
♻️ ምዝገባችሁ የተሟላ የሚሆነው የመመዝገቢያ ክፍያ (Application fee) ከፍላችሁ ስታጠናቅቁ ነው። ክፍያው ለዲጂታል ማርኬቲንግ ሃገር ውስጥ ላላችሁ 3600 ብር ብቻ ሲሆን ከሃገር ውጭ ላላችሁት ደግሞ $100 (100 ዶላር) ነው።ለሸሪዐ የሽያጭ መሰረታዊ መርሆች እና የትርፍ እና ኪሳራ ህጎች(Fundamental principles of Sales and the Rules of Profit and Loss)" ኮርስ ፈላጊዎች ደግሞ ሃገር ውስጥ ላላችሁ 2600 ብር ብቻ ሲሆን ከሃገር ውጭ ላላችሁት ደግሞ $100 (100 ዶላር) ነው። በሚከተሉት የቴሌግራም እና whatsapp ስልክ ቁጥሮች ከተመዘገባችሁ በኋላ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በቴሌግራም ወይም የዋትስ አፕ አድራሻ መላክ ይኖርባቹሃል ።
ደረሰኙን የምትልኩባቸው አድራሻዎች፦ 09-25-11-90-23 (ቴሌግራም: @WahdaInstitTechIslamicResearch) ወይም ዋትስ አፕ ላይ! በተጨማሪም በ09-41-79-44-41 የቴሌግራም አድራሻ @WahdaInstituteofTechResearch ላይ መላክ ትችላላችሁ።
🔜 በቀጣይ ዙር አዲስ አበባና ዙሪያዋ ላሉ
⇨ ድረ ገፅ ማበልፀግ (Full Stack (MERN) Web Development
☞⇨ ዲጅታል ማርኬቲንግ (Digital Marketing)
☞⇨ ግራፊክ ዲዛይን (Graphic Design)
☞⇨ ቪድዮ ኢዲቲንግ (Video Editing)
☞⇨ የሞባይል መተግበሪያ ማበልፀግ (Mobile App Development)
☞⇨ ፓይተን (Python)
☞⇨ ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning)
☞⇨ዲፕ ለርኒንግ (Deep Learning)
☞⇨ ሳይበር ሴኩሪቲ (Cyber Security)
☞⇨ ዳታ ሳይንስ (Data Science)
☞⇨ ሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence - AI)
🖋በተለያዩ የመማሪያ ወቅት
☞ በቀን (Regular)፣
☞ በማታ (Extension)፣
☞ በሳምንት (Weekend)፣ምዝገባ ይጀመራል።
ይጠብቁን!
https://t.me/IbrahimibnuDelilZ