ይነበብ‼
=======
✍ በነገራችን ላይ በሚቀጥሉት 10 አመታት ውስጥ «ከ10 ሥራዎች መካከል 9ኙ የድጅታል ስኪል ያስፈልጋቸዋል!» የሚለውን ከላይ ያለውን ሃሳብ በቀላል አትመልከቱት። ሃሳቡ የሚያወራው ቴክኖሎጂ የሚያስፈልጋቸውን እንጂ የሚተካቸውን አይደለም። አብዛሃኛዎቹ የአፍሪካውያን ሃገራት ዜጋ ሥራው በቴክኖሎጂ የሚተካ ነው።
ያኔ ሥራ ሲተካ ሥራ ይፈጠራል። ግን የሚ'ትተካው ሥራ የኛ ሲሆን የሚተካው ደግሞ ዲጅታሉ ዓለም ነው። ለዛም ነው ያለን የሥራ አጥ ብዛት አንሶን በቴክኖሎጂው ሳቢያ ሰው ከሥራው ተፈናቅሎ ሌላ ሥራ አጥ እንዳንጨምር የምንጮኸው።
ለዛም ነው ኋላ ባለሃብትና መንግስት የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እያመጡ ከሥራችሁ ሳያፈናቅሏችሁ ከወዲሁ ወደ ቴክኖሎጂው አዘንብሉ የምለው።
ባለፈ የኢንሳ (INSA) ምዝገባ ጊዜ ስጠቁማችሁ የተወሰናችሁ የነቃችሁ ሰዎች መቀላቀላችሁንና ኢንተርቪው ማለፋችሁን ነግራችሁኛል። ሳይበር ሴኩሪቲን ተማሩባቸው ኢንሳዎች ዘንድ።
ሌላው ደግሞ በርካታ ከዚሁ ከቴክኖሎጂው ዓለም ጋር የሚያቀላቅሏችሁን ኮርሶች ከታዳጊ ህፃናት እስከ አዋቂዎች፣ ከቀላል እስከ ከባባድ ኮርሶች ድረስ ይዘውላችሁ የመጡት Wahda Institute of Technology - WiT ዋህዳዎች ናቸው። ተጨማሪ ክፍት ቦታዎችንና የሞሉ ቦታዎችን ስላሳወቁ ባሏቸው ክፍት ቦታዎች የኛ ልጆች ፈጥናችሁ ተመዝገቡ። ክላስ ስለጀመሩ ብዙ ሳያልፋችሁ ተማሩ።
https://t.me/IbrahimibnuDelilZ