🌸 *من بركات قراءة المولد الشريف* 🌸
🔼قال الامام الحافظ السيوطي في( كتاب الوسائل في شرح الشمائل ) :
ما من بيت أو مسجد أو محلة قرئ فيه مولد الرسول إلا حفت الملائكة بذلك المكان وعمهم الله بالرحمة. والملائكة يدعون لهم بالخير.
وما من مسلم قرئ في بيته مولد النبي صلى الله عليه وسلم إلا رفع الله القحط والوباء والحرق والآفات والبليات والنكبات والبغض والحسد وعين السوء واللصوص عن أهل ذلك البيت.
🌸 መውሊድ አሸሪፍን ማንበብ ካለው በረከቶች መካከል 🌸
ኢማሙ አል-ሀፊዝ አል-ሲዩጢ (ኪታብ አል-ወሳኢል ፊ ሻርህ አል-ሸማኢል ) የሚለው ኪታባቸው ላይ እንዲህ ብለዋል፡-
አንድም ቤት ወይም መስጂድ የለም እዛ ውስጥ የረሱለላህ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) መውሊድ የተቀራበት እዛው ቦታ ላይ መላኢካወች ያከበቧቸው ቢሆን እንጂ ፣
አላህም በ እዝነቱ (በራህመቱ ) ያካበባቸው ቢሆን እንጂ መላኢኮችም በምልካም ነገር ዱዓ ያረጉላቸው ቢሆን እንጂ ።
አንድም ሙስሊም የለም በቤቱ ውስጥ የነብዩ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
መውሊድ የተቀራ ፤ አላህ ድርቅን አፋትን የ እሳት ቃጠሎን ወርርሺኝን አደጋወችን ጥላቻን ምቀኝነትን እና ክፉ ዓይንን ሌቦችንም አላህ ያስወግድላቸው ቢሆን እንጂ ለዛ ቤት ባለቤቶች
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ይቀጥላል መድዱ ረቢዑል አወል ነውውው🙏