🌸🎊 *من بركات قراءة المولد الشريف* 🎊🌸
🔼قال الامام الحافظ السيوطي في( كتاب الوسائل في شرح الشمائل ) :
فإذا مات هون الله عليه جواب منكر ونكير وكان في مقعد صدق عند مليك مقتدر، لأنه يظهر الحب والفرح لسيدنا محمد صلى الله عليه وسلم.
🌺 መውሊድ አሸሪፍን ማንበብ ካለው በረከቶች መካከል 🌺
ኢማሙ አል ሀፊዝ አል ሲዩጢ (ኪታብ አል ወሳኢል ፊ ሸርሂ አል ሸማኢል ) ላይ እንዲህ ይሉናል
ሰውዬው መውሊድ አሸሪፍን በቤቱ እንዲቀራ አድርጎ ቢሞት አላህ ቀብር ውስጥ ለነኪርና ሙንከር ሚመልሰውን መልስ ያገራለታል
አላህ ዘንድም ከእውነተኞች ጋር ይሆናል
ምክኛቱም ለረሱለላህ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ፍቅርንና እና ደስታን ግልፅ በማድረጉ ምክኛት