“የእናት ባንክ ባለአክሲዮኖች የሚለዩት በየአመቱ ከሚያገኙት ትርፍ ላይ ለኮላተራል ሪስክ ፈንድ ማስቀመጣቸው ነው”::
ውድ ‘የእናት ባንክ መላ’ የሬድዮ ፕሮግራም ተከታታዮች፣
ጤና ይስጥልን!
ከላይ የጠቀስነው ንግግር የባንካችን የግብይት ተግባቦት እና የደንበኞች አገልግሎት መምሪያ ዳይሬክተር ከሆኑት ወ/ሮ አክሊል ግርማ ቃለ መጠይቅ የወሰድነው ሲሆን፤ ባንኩ ሴቶችን ለማብቃት ከሚሰራባቸው መንገድ አንዱ ከባለአክሲዮኖች የሚገኘው ትርፍ እንደ ዋስትና በመሆን ለሴቶች አቅም መፍጠሪያ እደሆነ ያካፍሉናል፡፡
ወ/ሮ አክሊል ግርማ በንግግራቸው እናት ባንክ ባንክ ብቻ ሳይሆን ሴቶችን የማብቃት ስራ ላይ ትኩረት አድርጎ በመስራት ላይ እንዳለ ጠቅሰው፤ አቅማቸው አድጎ ቤተሰብን የማብቃት ስራ ከፍተኛ ድርሻ እንዲኖረው በሚል እሳቤ የተቋቋመ መሆኑን በመግለፅ ባንኩ የተነሳበትን አላማ ሳይሰት ነጋዴ ባንክም በመሆኑ የተለያዩ አይነት የቁጠባ አገልግሎቶችን፣ብድሮችን፣የውጭ ምንዛሬን ከተለያዩ አለም አቀፍ ወኪሎች ጋር በመስራት ላይ እንደሆነ አጋርተዋል፡፡
የባንኩን አጠቃላይ አመሰራረት፤ ሂደቱን እና አሁን ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ወ/ሮ አክሊል ግርማ የሰጡትን ቃለ መጠይቅ ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን ፡፡ https://drive.google.com/file/d/1xZ5xeRGnWEPCiRPnqtGCM7BGUCpzZWnM/view?usp=sharing