ስብሐት የውበት አድናቂ ነበር። እንደውም ውብ ወጣት ሴቶችን "ስጋ የለበሱ አበባዎች" እያለ ነበር የሚጠራው። ውብ መፃህፍትን እያሳደደ አንብቧል፤ ውብ ሴቶችን እያሳደደ ተኝቷል። ደግሞም ይመክራል፦
"መፃህፍት እየመረጥክ አንብብ፤ ከሴት ጋር እየተጠነቀቅክ ተደሰት።"
ከነዚህ ውብ አበቦች መሀል አንዷ አስናቀች ወርቁ ናት። ጋሽ ስብሐት ስለ አስናቀች እንዲህ ብሎ ነበር፦
"አስናቀችን በወጣትነቷ መመልከት ለወንድ ልጅ ከባድ ፈተና ነው"
ከስብሐት ባህሪዎች የሚደንቀኝ unapologetic መሆኑ ነው። ለመረጠው lifestyle የህይወት ዘዬ ይቅርታ የሚጠይቅ አይደለም። በዚያኑ ልክ ከሁሉም ጋር ተስማምቶ ኗሪ ነው። አፈንጋጭነትንና ስሙምነቱን አብሮ የሚያስኬድበት ጥበቡ ይደንቀኛል።