በሞሪሺየስ ሀገር ውስጥ "ንጉስ በእምኒ" የሚለው ስም እጅጉን ፍርሃት ይለቃል።ቢሊየነርም ሆንክ ባለፀጋ፤ ይሄን ስም የማታከብር ከሆነ በነበልባል እሳት ውስጥ ተጥለህ የእሳት ራት መሆንህ የማይቀር ነገር ነው።
ከበሮው መመታት ተጀመረ፤አንድ ፂማም ሽማግሌ ጡሩንባ እየነፋ "ንጉስ በእምኒ መቷል ሁላችሁም ባላችሁበት ቁሙ" የሚል ድምፅ ለሞርሺየስ ህዞቦች አሰማ።የሞርሺየስ ህዝቦችም በአንድነት ሆነው እጆቻቸውን ወደላይ እያውለበለቡ "ንጉስ በእምኒ ለዘላለም ይኑር" እያሉ ምኞታቸውን ገለፁ..
📚 ንጉስ