physics_examier.pdf
Physics examiner program!
የነገው ሙሉ ፕሮግራም ውሎ!
ፈተና ላይ ሊመጡ የሚችሉትን የጥያቄ አይነቶች፣ ሊያሸውዱ የሚችሉ ነጥቦችን፣ እና ፈታኞች ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቁልፍ ሀሳቦች አስቀድመን መለየት።
○ ሂደት: ለእያንዳንዱ ወሳኝ ርዕስ፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች እንጠይቃለን፦ Check ፈታኙ ከዚህ ርዕስ ምን ሊጠይቅ ይችላል? (የ ፅንሰ-ሀሳብ? የ ስሌት? የ ግራፍ ትርጓሜ? ንፅፅር?)
○ Check ተማሪዎችን ለማሸወድ የትኛው ነጥብ ላይ ሊጠቀሙ ይችላሉ? (ለምሳሌ ዩኒት መቀያየር፣ ልዩ ሁኔታዎች፣ ተመሳሳይ የሚመስሉ መልሶች...)
○ Check ይህንን ጥያቄ ለመመለስ በጣም አስፈላጊው ቁልፍ ነጥብ ወይም ሚስጥር ምንድን ነው?
#Premium ተማሪዎች ነገ ከ እንግሊዝኛ ፈትና ብኋላ እንደተለመደው Inspire Note በ Physics እንገናኛለን ።
😎Entrance Hub Team Expert
App ለመግኘት👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2969
@EntranceHubEthiopia
Support➩ @entrancehub_admin