"እናንተስ አትፍሩ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንድትሹ አውቃለሁና፤ እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።" (ማቴዎስ 28፡5-6)
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!
አዎ፣ ፍርሃት ይብቃ! ያ በጨለማ መቃብር ውስጥ የነበረው የሚመስለው ተስፋችን፣ ቃሉን ጠብቆ፣ የሞትን እስራት በጣጥሶ፣ በክብርና በኃይል ተነስቷል! መቃብሩ ባዶ ነው! የህይወት ጌታ ህያው ነው!
ይህ የትንሳኤው ብርሃን ፍርሃትን ሁሉ ከልባችን ያርቅልን፤ የሀዘንን ሌሊት በደስታ ንጋት ይለውጥልን። የትንሳኤው ኃይል በህይወታችን፣ በቤታችን፣ በአገራችን ላይ ይስራ!
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የታደሰ ተስፋ ይሁንልን!
ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ በምህረቱም ይጎብኘን! 🙏🙏
@EntranceHubEthiopia