⭕️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته⭕️
አስደሳች ዜና
ታላቃ የዳዕዋና የዝያራ ፕሮግራም
ለከለላና አካባቢዋ ሙስሊሞች በአጠቃላይ
👉ለሚቀጥለው ማክሰኞ ማለትም ጥር 6/2017 E.c በከለላ የሰለፍዮች መስጅድ መስጅድ አልፉርቃን ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለ ማንኛውም ሙስሊም ከቀኑ
5:00 ጀምሮ መሳትፍ እንደሚችል በአክብሮት ጋብዘነዎታል።
👉ጥሪ የተደገራቸው የአካባቢ ከተሞችና ቀበሌዎች
የልጓማና አካባቢዋ ሰለፍዮች
የቲርቲራና አካባቢዋ ሰለፍዮች
የሻፊ ሰለፍዮች
የኢሶላና ምናያ ሰለፍዮች
የጎር ሰለፍዮች
የአለልቱ ሰለፍዮች
የገረዋና ሙቀጭ ሰለፍዮች
የአቤት ውኃና አካባቢዋ ሰለፍዮች
የጋስጫ ወይም ደባጌ ሰለፍዮች
የሊጮ ሰለፍዮች
የጎፍ ሰለፍዮች
የደገርና አካባቢዋ ሰለፍዮች
የቀያማሬ ሰለፍዮች
የይመሪ ሰለፍዮች
የሳላይሽ ሰለፍዮቸ
⭕️ ግብዣ የተደረገላቸው ኡስታዞች
ከአድስ አበባ
ከደሴ
ከሃርቡ
ከጃማ
ከገነቴ
ከለሚ
ከልጓማ
ከደባጌ
👉አድራሻ
ከለላ ከተማ ልዩ ቦታው ገራዶ
ከመብራት ኀይል ገባ ብሎ
ማሳሰቢያ
ማንኛውም ተጋባዥ እንግዳ በአላህ ፈቃድ ሰአት አክብሮ መገኘት ይኖርበታል።
ዳዕዋውን በንቃተ ህሌና ለመከታተል ወስኖ መገኘት ይኖርበታል።
ከወከባና ጫጫታ ነፃ የሆነ አመለካከት ይዞ መቅረብ ይኖርበታል።
https://t.me/abuamrullah
يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،