4-3-3 Crypto


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


🚨 ብዙዎች Pixelverse እንደ Hamster የእለታዊ profit ነው የሚታየው ሲሉ በተደጋጋሚ ተናግረው የነበረ ቢሆንም ዛሬ ከቶን በነበራቸው ውይይት ዋናው #ኮይን እንደሚታይ አረጋግጠዋል !

ስለዚ ኮይናቹ ላይ አተኩራቹ ስሩ

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

18.3k 0 80 199 372

አሁን የሁሉም ሰው ተመልሷል ብቻ ለነገሮች አንቸኩል 😂 ቀድመው ይናገራሉ በዚ በዚህ ቀን ትኬታቹ ኤክስፓይርድ ያደርጋሉ ብለው

ያው በዜናቸው የማይተማመን ካለ አሁን ስለተመለሰ መጠቀም ይችላል 😁

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

27.2k 0 27 199 243

ተመልሷል🤗

28.3k 0 20 134 325

ብሉም ትኬታችሁን ቼክ አድርጉ እስቲ 0 😳

29.5k 0 63 523 533

Cex👀 TON

ባለፈው የትኛው ብሎክቼን ይሻላል ብለው አስመርጠው ነበር Cex Community ከመረጡት 71k ሰዎች ውስጥ 26k Solana ብለው በመምረጥ Solana አሸንፎ ነበር ነገር ግን Comment ላይ ከ6k በላይ ሰዎች በ TON ብልክቼን እዲደገፍ በማለት መርጠው ነበር ዛሬ በተደረገ የመጨረሻ ምርጫ

Solana ወይስ TON ተብሎ በተዘጋጀው TON በ83% በመመረጥ በሰፊ እርቀት እየመራ ይገኛል!


@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

34.9k 0 12 225 361

የ Yes Coin ብዙ ተጠቃሚ ያለባት 30 ከተሞች

አዲስ አበባ ከ 30 ከተሞች 19ኛ ላይ ትገኛለች 🔥

34.3k 0 32 101 613

ሃምስተር ወይም ታፕሰዎፕ ብቻ እናንተን ትርፋማ ያደረጋቹ ኤርድሮፕ ጠቀም ያለ ገንዘብ ቢሰጣቹ ምን ታደርጋላቹ ?

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

34.6k 0 15 515 314

Farm ማድረጉ መች ይቆማል?

PixelVerse - ከ2/3 ወራት በኃላ launch ለማድረግ አስበናል ግን ቀኑ አሁን ላይ በይፋ አልተወሰነም !

33.6k 0 14 83 270

አብዛኞቻችሁ ምትሰሩት የDot coin intro ነው እንደዛ ሳይሆን ስለ Dotcoin ማብራሪያ የያዘ ነገር ነው መስራት ያለባችሁ እነሱ like promotion ነው ሚፈልጉት ከእናተ ስለዚህ intro ምሰሩ ልጆች አትድከሙ ለማለት ነው!

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433


በDotcoin  Game ዙሪያ video ሰርቶ የፖሰተ ሰው ትልቅ ሽልማት እንዳዘጋጁ ከዚ በፊት ገልፀናል

ዛሬም በtelegram ገፃቸው

ውድድሩ ቀጥሏል

ብዙ ሽልማቶችን አከፋፍለናል ነገርግን ሽልማቱ አሁንም አለ እናተን እየጠበቀ ነው ብለዋል!

የሽልማቱን መጠን

$200 ለ1M  view
$20 ለ100,000  view

ቪዲዮዎችን በ Instagram Reels እና TikTok ላይ ብቻ ነው መፖሰት ምትችሉት Tik tok ብዙ follow ያላችሁ ልጆች 1M view ብቻ ከታየላችሁ 200$ ✅

video ስትሰሩ ከስር የተቀመጡትን
#hashtag መጠቀም አለባችሁ!

#dotcoin
#dotcoingame

video ከሰራችሁ በኋላ official telegram ፔጃቸው ላይ በመሄድ በዚ ፖስት ዙሪያ የፖሰቱት link ውስጥ በመግባት መላክ ትችላላችሁ
! 🤝


@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

35.5k 0 21 46 102

Hamster ላይ Web3 Game con የሚል Card መጥቷል !

ካርዱ 332 hr ብቻ ነው የሚቆየው ።


@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

35.9k 0 112 57 259

PixelVerse አሁን ላይ 35M+ ተጠቃሚዎች አሉት


PixelVerse በ TON የሚያደርጉት LIVE ውይይት 20 ደቂቃዎች ብቻ ቀርቶታል።

አዲስ ነገር የምናሳውቃችሁ ይሆናል። 🤗

1 ሰዓት ሲል በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መከታተልም ትችላላችሁ 👉 https://x.com/i/spaces/1nAKEapQNwOKL

38.5k 0 10 109 179

🤩$BLUM በአጭር ግዜ ውስጥ ከ 30 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችለዋል ።

$BLUM ትልቅ project እንደሆነ ደጋግመን ተናግረናል ችላ ሳትሉ በደንብ ስሩ ቤተሰብ 🙏

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_43
3

46.2k 0 42 260 393

😱 Hamster combat በ X ( Twitter ) ገፃቸው በአጭር ግዜ ውስጥ ብቻ 10 ሚሊየን ተከታይ ማፍራት ችለዋል።

Hamster ሪከርዶችን በሁሉም አድማስ እየበጣጠሱት ይገኛሉ
🤩

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_43
3

46.8k 0 12 140 484

Sunwaves ሊንክ ከጠየቃቹ ABM99 መጠቀም ትችላላቹ

ይሄ ዩዘርኔም ለ22 ሰው ነው የሚያገለግለው

46.9k 0 11 279 146

ቡሃላ በቪዲዮ እለቅላቹሃለው ካልገባቹ

52.7k 0 0 151 309

Sunwaves ለጀመራቹ አዲስ Task

አፑ ላይ እንደገባቹ SW የሚለውን ንኩት ወይም ጫን ብላቹ ያዙት ለ5 ሴኮንድ ያህል ከዛ Increase Your earning Rate የሚል ፅሁፍ ይመጣላቹሃል Continue በሉት

ከዛ 1 እና 2 ብሎ ሙሉ ፅሁፍ ያመጣላቹሃል ከዛ ፅሁፉን ሙሉ ኮፒ አድርጉት ፤ በመቀጠል ትዊተር ላይ ግቡና Sunwaves #ፒን ያደረጉትን ፅሁፍ QOUTE ብላቹ ኮፒ ያደረጋቹትን ፅሁፍ ፔስት አድርጋቹ ሪፖስት አድርጉት

ከዛም እናንተ ሪፖስት ያደረጋቹትን የሼር ሊንክ ኮፒ አድርጋቹ አፑ ላይ ፔስት አድርጉት

ይሄንን ስትጨርሱ Mining Rate ይጨምርላቹሃል 👌

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

56.2k 0 136 174 270

የዛሬው 5M ኮምቦ

1. Security audition
2. Usdt on ton
3. X network 10 milion

@EthioCrypto_433 @EthioCrypto_433

61.1k 0 1.2k 357 705

ሃምስተር አዲስ ካርድ መጥቷል ተጠቀሙት ✅

Special > New Cards

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

61.5k 0 83 242 427
20 last posts shown.