GOLDEN CRYPTO


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


🪙 Crypto & Airdrop ⚡ WEB AIRDROP | አንዳንድ አስገርሚ እውነታዎች ⭐ ዌብሳይት ጥቆማዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ።
BUY ADS : https://telega.io/c/EthioGoldenCrypto10
የቻናሉ አድሚኖች👇
@Z_Kaleab
@EyobAndy
@Lealfrv
@EbbaG
@AE1254

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


‹‹ደስተኛ ሰዎች የሚደሰቱት ምርጥ ነገር ስላላቸው አይደለም፡፡ እነሱ የሚደሰቱት ያላቸውን ነገር አክብረውና ወደው ስለያዙ ነው፡፡»

👤ዋረን ቡፌት

Good Night❤️✋


Belew..😀☺️


Check Eligibility 25$ or 10$🔥

Tomorrow Payment Date📌


Instan For iPhone users FCFS🍎
🎁Reward:- $QR Coins $2

▶️Link:- https://x.com/0FJAKE/status/20918374107
Comment & Download APP
➖ Screenshot
➖ Done

Android users like me🗿🗿


🤩ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?

የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።

🌐በWEBSITE  ለማየት

🌐https://eaes.edu.et/ ✅ 
🌐https://result.neaea.gov.et
🌐https://result.eaes.et

ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል.

➡️Share
@EthioGoldencrypto10
@EthioGoldencrypto10


Bitcoin 78k🔼🔼

Bull Run?


GM❤️


የሰው ልጅ እንደ ዘር ነው። ወይ እንደነበረው ልታስቀምጠው ትችላለህ አለዚያም ደግሞ አበባ እና ፍሬ ያለው ድንቅ ዛፍ ሆኖ እንዲያድግ ልታደርገው ትችላለህ።

📘የህይወት ኬሚስትሪ

Good Night❤️✋


ናፍቃቹኝ ነበር ለ ክፉ አይሰጥም ❤️

Barcolan አምጡልኝ አሁን 🌝

510 0 0 16 20

ከ 479k ይጠብቃቹ 😁

583 0 4 30 43



ሕይወት የራሷ ማዕበሎች አሏት። በማዕበሉ ላይ መጓዝ ከተማርክ፣ አንድ ቀን ህልምህ ከሱናሚ ጋር መጋጠም ይሆናል። በማዕበሉ ላይ በመጓዝ ጎበዝ ከሆንክ፣ ቀጥሎ የምትፈልገው ትልቁን ማዕበል ይሆናል። በማዕበል ላይ መጓዝ ካልተማርክ ግን፣ ማዕበሉ በመጣ ጊዜ ትወድቃለህ። ችግሩ ከማዕበሉ ነው? አይደለም። የሕይወት ማዕበልን በትክክል ባለመማርህ ነው።

📘የህይወት ኬሚስትሪ

Good Night❤️✋


Urgent notice for all binance users⚠️

📢 ከaugust 23, 2026 ጀምሮ binance ከተወሰኑ የcrypto platforms እና exchanges ጋር የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን "deposit & withdrawal" ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አሳውቋል። 👇

platforms included:
➔ Rapira, Aifory Pro, ABCeX, WhiteBir, NoOnecrypto INC 😀

➔ Tradex, Monease Ltd, BitPapa, Exnode, Exnode Pay 💵

➔ HTX (Huobi Global) & EXMO Ltd 🔔

ከእነዚህ platforms ወደ binance ወይም ከbinance ወደ እነዚ platforms "crypto transfer" ለማድረግ ከሞከራችሁ ትራንዛክሽናችሁ hold ሊደረግ ወይም የbinanceአካዉንታችሁ ሙሉ በሙሉ restrict ሊደረግ ይችላል! 🚫 በተጨማሪም የbinance walletአድሬሳችሁን ከእነዚህ አገልግሎቶች እና ከእነሱ ጋር ከሚያያዙ የthird party ፕላትፎርሞች ጋር በፍፁም እንዳታያይዙ። 🔒

share this post to protect others📌


@EthioGoldenCrypto10
@EthioGoldenCrypto10




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Hall city Tik Tok ላይ Follow ሳረጋቸው Follow Back መለሱልኝ 😀


ዶሮዋ ያ ሁሉ ተጫዋች አስፈርማ ለጠፏት 🗿

What happend big clubs🗿


CHECKER ሲወጣ SERVER ሚያስቸግራችዉ ከሆነ እኛ በማየት እናግዛችዋለን❤️,

ከፈለጋችዉ ደሞ ውጤታችዉ ቀድማቹህ ማየት ምትፈልጉ per user 15$ DM 😀

GOOD LUCK 🚬

534 0 1 12 45

565 ት/ት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም


563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል

70544 ተማሪ አልፏል



20 last posts shown.