Ethio Crypto Hub


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @Ermiyass1 | @jossiefTe
Welcome to Ethio Cryto Hub - your trusted hub for latest cryptocurrency trends and exclusive airdrop opportunities.

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


Bybit hack ተደርጉዋል አየተባለ ነው ተጠንቀቁ


Token 9:18 ላይ ይሰጣል ቢሉም Website ላይ ምንም አይነት Update የለም
Maybe Not Today


Forward from: Movie Trailers 📽
Paws Allocation Checker

9:18 ?? 🇪🇹


⚡️Paws allocation ዛሬ የምንመለከት ይሆናል

አሪፍ Badge 🔰 እና በዛ ያለ wPaws ያለው ሰው አሪፍ Allocation የሚኖረው ይመስለኛል My Personal opinion .🤘

REACT 👍  REACT 🔥




ሜምሀሽ withdrawal option ተካቷል።

በደንብ ልየው እና አዲስ ነገር ካለው ላሳውቃችሁ።


BY THE WAY PAWS ላይ

- BADGE እና WPAWS በጣም ALLOCATINON አቹ እንዲጨምር ያረጋል

ለምሳሌ  300ሺ PAWS እና 0 WPAWS ያለውን 300ሺ PAWS +100WPAWS ያለው እኩል ALLOCATE አይደረገም

MORE WPAWS MORE TOKEN !


👣Paws Allocation Checker Tomorrow 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


Paws 83 ፐርሰንት ያህሉ ኢሊጀብል ያልሆነው ወይም ቶክን የማይሰጠው ተጠቃሚ ከናይጄሪያ ነው 🥶

paws ይፋ ባደረጉት መረጃ paws ቶክን ከማይደርሳቸው ወይም ኢሊጀብል አይደሉም ከተባሉት ውስጥ 83% ያህሉ የናይጄሪያ ተጠቃሚዎች መሆናቸውን ይፋ አድርገዋል 🤯


LayerEdge new things coming soon👍


Paws on binance 🗿




Meta 50,000 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የኢንተርኔት ኬብል በውቅያኖሶች ስር ሊዘረጋ ነው። 

የFacebook, Instagram እና WhatsApp እናት ኩባንያ የሆነው Meta የሚዘረጋው መስመር እንደ አሜሪካ፣ ብራዚል፣ ህንድና ደቡብ አፍሪካ ያሉ ሀገራትን ያገናኛል።

ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅም የአለማችን ረጅሙ የኢንተርኔት ገመድ ይሆናል። ይህም ከምድራችን ዙሪያ/circumference ይበልጣል።

አምስት አህጉሮችን የሚያካትተው ይህ ፕሮጀክት በAI መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወትም ተገልጿል።

በተጨማሪም በዓለም በኢኮኖሚ እና ቴክኖሎጂ ላይ አውንታዊ ተፅእኖ ሊያሳድር  ይችላል።

95% የሚሆነውን የአለም ክፍል የሚያገናኘው የኢንተርኔት-ትራፊክ የሚተላለፈው ከውቅያኖስ ስር በተዘረጉ የኢንተርኔት መስመሮች አማካኝነት ነው።

©bighabesha_softwares


SEED UPDATE

Seed የሰጡትን Token መለሳው እንዳሚዎስዱት ተናገረዋል

እነሱም እንደ ምክንያት የተጠቀሙት ነገሮች

ከJanuary 15 በፊት " SEED" ይሄን ፅሁፍ ስማቸው ጋር ያላስገቡ ሰዎች ለAirdrop ብቁ አይሆንም በስህተት እንኩአን Token ከተሰጣቸው አሁን ይወሰዳል

✅ምንም አይነት Seed NFT wallet ላይ የሌላቸው

✅እና ምንም አይነት Ton እና Star Transaction ያላረጉ ሰዎችን ቀንሰናል ብለዋል

✅ምንም አይነት Bug ወይም የSystem መቆራረጥ የለም ሁሉም የሰራውን ነው የሚያገኘው

እስኪ የናንተ አለ Check አደርጉ ?


PAWS እስካሁን ACTIVITY CHECK ያላረጋችሁ፤ ከ 24 ሰዓት ያነሰ ግዜ ነው የቀራችሁ።


የጄስም ሆዌል እጅግ ጠቃሚ መረጃዎቹን የሚያጠራቅምበት 'ሀርድ ድራይቭ' ከጠፋ 10 ዓመታት አልፈውታል። በውስጡ በመቶዎች ሚሊዮን ፓውንዶች የሚመነዘር ቢትኮይን ይዟል።

ምንም እንኳ ፍለጋው የማይታሰብ ቢሆንም እሱ ግን ዓላማውን ሳያሳካ የሚመለስ አይመስልም።

"ሥራዬ ይህ ነው። ከጠዋት እስከ ማታ" ይላል በፍፁም ታስፋ እንደማይቆርጥ በመናገር።

በተለይ ባለፉት ጥቂት ወራት የክሪፕቶከረንሲ ዋጋ እጅጉን ንሯል። የጄምስ ሀርድ ድራይቭ ውስጥ ያለው ቢትኮይን በአሁኑ ገበያ ቢሰላ 620 ሚሊዮን ፓውንድ ወይም ከ780 ሚሊዮን ዶላር በላይ ይሆናል።

ምንም እንኳ ጄምስ ከክሪፕቶከረንሲ ጋር የተገናኘ ሥራ ቢሠራም ሐሳቡ ያለው የከተማው የቆሻሻ ከሚጣልበት ስፍራ ላይ ነው።


በእናተ እይታ paws
Poll
  •   Scammer ናቸው ወይስ
  •   አይደሉም
10 votes


ወይ ስካም አድርገውናል

ካልሆነ


ያበደ Project ይሆናል
ወይ ስካም አድርገውናል

ካልሆነ


ያበደ Project ይሆናል

የቱ ይመስላቹሀል?
የቱ ይመስላቹሀል?


✔️Ton Room Reward

አዲስ Ton የሚሰጥ Bot ነው ሁላችሁም ተሳተፉ🎉
አሰራሩ: Start ካላችሁ የሚያመጣላችሁን Tiwtter እና Telegram ቻናል Join ካረጋችሁ በኋላ ሰው Invite እያደረጋችሁ Ton Withdraw ማድረግ ነው👍

1 ሰው ስትጋብዙ 0.0175 Ton ይሰጣችኋል

Minimum Withdraw 0.3 Ton

ለመጀመር
https://t.me/TonRoomReward_bot?start=08792485916


Paws ላይ Farming ተጠናቋል !

ከዚህ በኋላ ሁሉም ቴሌግራም ላይ የነበረው መረጃችን ወደ Websitቱ transfer ተደርጓል፤ እናም ከዚህ በኋላ Mini-appኡ የማይሰራ ይሆናል! 🔥

20 last posts shown.