#Fabrizio_Romano፡ ሪያል ማድሪድ እና ኬሊያን ምባፔ የሚቀራቸው ነገር ቢኖር ኮንትራት መፈራረም ብቻ ነው፤ ሁሉንም ዝርዝር ጉዳዬች አጠናቀዋል።
ሁለቱም አካላቶች ዝውውሩ ይፋ የሚሆንበትን ጊዜ ያከብራሉ ፤በትዕግስትም ይጠብቃሉ ምክንያቱም የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ትልቁን ድረሻ ይወስዳሉ። ፒኤስጂ መጋቢት ወር ላይ ከሻምፒዮንስ ሊግ ተሰናብቶ ቢሆን ኖሮ ምባፔ ዝውውሩን በአደባባይ ይፋ እንደሚያደርግ እርግጠኛነኝ። አሁንላይ ግን ምባፔ የሻምፒዮንስ ሊግ ድልን ከፒኤስጂ ጋር ማክበር ይፈልጋል።
@Ethio_Kylian_Mbappe 🇪🇹