Forward from: EthiopikaLink/ኢትዮጲካሊንክ
ድጋሚ ቢወለዱና ፆታዎን የመምረጥ እድል ቢሰጥዎ የትኛውን ፆታ ይመርጣሉ?🧒🏽👦🏾
Poll
- 1. ወንድ ነኝ፤ ድጋሚ ወንድ ሆኜ ብወለድ እመርጣለሁ 👦🏾
- 2 ወንድ ነኝ፤ ሴት ሆኜ ብወለድ እመርጣለሁ 👧🏾
- 3. ሴት ነኝ፤ ድጋሚ ሴት ሆኜ ብወለድ እመርጣለሁ 👧🏾
- 4. ሴት ነኝ፤ ወንድ ሆኜ ብወለድ እመርጣለሁ 👦🏾