የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ
• አመልካቾች ከታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣
- በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ እናት ህንፃ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ቢሮ፣
- በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት፣
- ኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ በሚገኘው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቅ/ጽ/ቤት፣
- እንዲሁም ከኦሮሚያ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• ስራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ዜሮ ዓመት ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል እንዲሁም የዩኒቨርስቲ መመረቂያ ውጤት ለወንድ 2.5 እና ለሴት 2.00 መሆን አለበት፣
• የትምህርት ደረጃ /Level/ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች የCOC ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
• ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ የሚያመለክቱ ተወዳደሪዎች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው፣
• መስፈርቱን አሟልተው ለሚመረጡ ተወዳዳሪዎች ተቋሙ የሚሰጠውን ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል፣
• ዜሮ ዓመት ለሚጠይቁ ስራ መደቦች ዕድሜያቸው 35 ዓመት እና ከዚያ በታች ሆነው የ8ኛ ክፍል የት/ት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
• ተቋሙ በሚመድባቸው የትኛውም ስራ ቦታ ላይ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ፣
• የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋ ክህሎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
• መሠረታዊ የኮምፒዩተር ክህሎት (Basic computer skill) ያላቸው ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፣
• ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ማስታወቂያውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ሊሰርዝው ይችላል፣
ዝርዝሩን ከዚህ ላይ ያንብቡ
👉 https://t.me/careerjobseth/8336
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት