ለውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት የሙያ መስኮችና መዳረሻዎች እንዲሰፉ ተደርጓል
****
በቤት ሠራተኝነት ላይ ተወስኖ የነበረው የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት ከ20 በላይ ሙያዎች እንዲካተቱበት መደረጉን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባለፉት ሰባት ወራት 233 ሺህ ዜጎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት እንዳደረጉም ተገለጸ፡፡
የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪቱ ሙሉ ለሙሉ የሠለጠኑትንም ሆነ በከፊል የሠለጠኑትን ያካትታል፡፡
ባለፉት ሦስት ዓመታት ሦስት የነበሩት የመዳረሻ ሀገራት ወደ ስድስት ከፍ እንዲሉ ተደርጓል፡፡ ሁለት ሀገራትንም ተጨማሪ መዳረሻ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በተፈቀዱ የስራ ዘርፎች ለመመዝገብ {Click Here For Detail}
How to Apply: (ይመልከቱ፤ ፈጥነው ያመልክቱ!)
For details use the link below and apply👇👇👇
https://sewaseweth.com/ministry-of-labor-and-skills-career/
🔗መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ እባክዎ ለወዳጅ-ጓደኛዎ ያጋሩት
Don’t forget to share for your friends