1.የታላቁ ቺሊያን የመሬት መንቀጥቀጥ
/The Great Chilean Earthquake /
የተከሰተው እ.ኤ.አ ግንቦት 22፣1960 ሲሆን በሬክተር ስኬል 9.5 የተመዘገበ መሬት መንቀጥቀጥ ነበር፡፡ በደቡብ ቺሊ የምትገኘውን ቫልዲቪያ ከተማን የመታው።
2.ታላቁ የአላስካ መሬት መንቀጥቀጥ
/The Great Alaska Earth quake/
የተከሰተው እ.ኤ.አ መጋቢት 27 ፣1964 ሲሆን በሬክተር 9.1. የተመዘገበ መሬት መንቀጥቀጥ ነበር፡፡ በደቡባዊ አላስካ አሜሪካ የተከሠተው በዚህ የመሬት መንቀጥቀጥ በ115 ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል።
3.የሱማትራ አንዳማን ደሴቶች መሬት መንቀጥቀጥ
/The Sumatra-Andaman Islands Earthquake/
የተከሰተው እ.ኤ.አ 2004 ሲሆን በሬክተር ስኬል 9.1 በተመዘገበው በዚህ ከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በታሪክ ብዙ ሰዎችን ለሕልፈት ከዳረጉ የመሬት መንቀጥቀጦች ሁሉ የከፋው እንደሆነ ይታወቃል።
በዚህ መሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ በተከሠተ ሱናሜ በደቡብ ምሥራቅ እስያ በሚገኙ 14 ሀገራት ከ240,000 በላይ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።
4.የቶሆኩ መሬት መንቀጥቀጥ
/Tohoku Earthquake/
የተከሠተው እ.ኤ.አ መጋቢት 11፣2011 ሲሆን የተከሠተውም በባህር ውስጥ ሲሆን በዚህም ምክንያት የተፈጠረው ሱናሜ ባህሩ እስከ 40 ሜትር የሚደርሱ ዌቮችን ሠርቷል።
በዚህም ክሥተት ከ15,500 የሚበልጡ ሰዎች ሕይወታቸውን ሲያጡ 450,000 ያክል የአካባቢው ነዋሪዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል።
5.የካማቻታካ የመሬት መንቀጥቀጥ
/Kamchatka Earthquake/
ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ እ.ኤ.አ ህዳር 4፣1952 በምሥራቅ ሩሲያ በምትገኘው ካማቻታካ የተከሠተ ሲሆን የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 9.0 የተመዘገበ ሲሆን በዚህም ምክንያት በተከሠተ ሱናሜ የካማቻታካ ባህረ ሰላጤ እና ኩሪል ደሴቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
(NDTVWORLD)
በሀገራችን እየተከሰተ ስላለው የመሬት መንቀጥቀጥ ምን ያስባሉ!
#Join and Share👇👇👇
◄◃🔆◌ @Ethiojobs2000 ◌🔆▹►