ARSENAL NEWS//ዜና አርሰናል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ይህ ስለ አርሰናል በኢትዮጲያ ቴሌግራም ቻናል ነው ስለ አርሰናል አዳዲስ እና ትኩስመረጃዎች
🔈 ስለ አርሰናል ከእሁድ እስከ እሁድ  መረጃዎች
✔️ ስለ አርሰናል ዝውውር መረጃዎች
✔️ ትንታኔዎች
✔️ ዜናዎች
✔ሀይላይቶች እና ፈጣንና መረጃዎች ያገኛሉ
ለተለያዩ አስተያየቶች,ማስታወቂያ ለማሰራት @Miftahman123
@feysel2836

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???


የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇


አርሰናል እና ሊቨርፑል የአሌክሳንደር አይዛክን ፊርማ ለማግኘት በየፊናቸው እየገፉ ነው። [Fabrizio Romano]


🚨 ሪያል ማድሪድ የማርቲን ዙቢሜንድን ዝውውር ከአርሰናል ለመጥለፍ እየተዘጋጁ ነው። 😔

[JUST IN]


SHARE|| @EthiopiaArsenalnews
SHARE|| @EthiopiaArsenalnews


Forward from: Hulusport
🏆 Hulu Sport Mega Tournament 🏆

Your daily plays could take you on the trip of a lifetime!

Join our 3-Month Tournament and stand a chance to win amazing prizes just by betting and playing daily!

🏆 Prizes Include:

1st 🛵 Electric Motor Bike
2nd 📺 Smart TV
3rd 🎮 PS 5
4th 📱Mobile Phone
5th 📱Mobile Phone
6th 📱Mobile Phone
7th 💻 Laptop
8th 💻 Laptop
9th 🚲Mountain Bike
10th📱 Tablet
11th - 30th Cash Prize


How to win?

✅ Deposit daily
✅ Bet on Sports or Casino
✅ Keep your streak alive
✅ The more you play, the higher your chances!

Don't just play — play to win! 🎯💪

#HuluSportMegaTournament #PlayDailyWinBig

@hulusport_et


ሰላም ቤተሰብ😘😘

ነገ ማለትም ቅዳሜ 3:30 ሲል

GiveAway ይኖረናል

ለመሸለም ግዴታ Sponsorችን

Channel Join ማረግ ግዴታ ነው
👇👇
@ethopia_news

React Fam 1k+❤


ልጆቻችን ደክላን እና ማይልስ በእንግሊዝ vs አልቤኒያ ጨዋታ ያስመዘገቡት ቁጥር

✅ማይልስ ሌዊስ-ስኬሊ

90 ደቂቃ ተጫወተ
87 የኳስ ንክኪ
1 የግብ ሙከራ (100% የተሳካ)
1 ግብ
74 ኳስ አቀበለ (93% የተሳካ)
3 የመሬት ግንኙነት አሸነፈ (100% የተሳካ)
⭐(የጨዋታው ኮኮብ ተጫዋች)


✅ዴክላን ራይስ

81 ደቂቃ ተጫወተ
99 የኳስ ንክኪ
88 ኳስ አቀበለ (95% የተሳካ)
5 ቁልፍ ኳስ አቀበለ
1 አሲስት
1 የአየር ላይ ግንኙነት አሸነፈ (100% የተሳካ)
1 ግዜ ነጠቀ
1 ታክል

👏👏👏


@EthiopiaArsenalnews
@EthiopiaArsenalnews


He writes his own scripts 🙌
Myles Lewis-Skelly!!
And it is just a beginning.
Representing his country at 18.
What a story!!

Our future is bright with him!! 🔴⚪️

SHARE|| @EthiopiaArsenalnews
SHARE|| @EthiopiaArsenalnews


ሰላም ቤተሰብ😘😘

ነገ ማለትም ቅዳሜ 3:30 ሲል

GiveAway ይኖረናል

ለመሸለም ግዴታ Sponsorችን

Channel Join ማረግ ግዴታ ነው
👇👇
@ethopia_news

React Fam 1k+❤


📌ዴክላን ራይስ ከጨዋታው በኋላ ስለ ሉዊስ ስኬሊ....

🗣️ " አይፈራም ደፋር ነው። ገና 18 ዓመቱ ነው። እኔ በተቻለኝ መጠን እሱን ለመንከባከብ እየሞከርኩ ነው። ዛሬ እንደዚህ እንደሚጫወት አውቅ ነበር። በራስ መተማመኑ ያስደንቃል፣ ባለፈው ሳምንት ሲሰለጥንበት የነበረበት መንገድ ፣ አርሰናል እያለን ያየሁት ነገር ነው….. ይሄ ሁላ ለእሱ ገና ጅማሮው ነው ። "
💪 ምን አይነት መድፈኛ ነው ስኬሊ❤

@EthiopiaArsenalnews
@EthiopiaArsenalnews


እንዴት አደራችሁ የመድፉ ቤተሰብ።🥹🥹🥹


በተጨማሪም ማይልስ ሉዊስ-ስኬሊ በእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ታሪክ በመጀመሪያው ጨዋታው ጎል ያስቆጠረ በእድሜ ትንሹ ተጫዋች መኾን ችሏል።

SHARE|| @EthiopiaArsenalnews
SHARE||
@EthiopiaArsenalnews


እንግሊዝ ከአልባኒያ ባደረጉት ጨዋታ የጨዋታዉ ኮከብ በመባል ሽልማትን ተቀብሏል።💫☄

SHARE||
@EthiopiaArsenalnews
SHARE||
@EthiopiaArsenalnews


Myles Lewis-Skelly


ስኬሊ ጎል አስቆጥሯል 🔥🔥


እንግሊዝ ከአልባኒያ ጋር በምታደርገው ጨዋታ ላይ ልዊስ ስኬሊ እና ራይስ በቋሚነት የሚጀምሩ ይሆናል።

@EthiopiaArsenalnews
@EthiopiaArsenalnews


🚨BREAKING

መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ካላ ለሁለት ወይም ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ነው።

ይህን ተከትሎ ከሪያል ማድሪድ ጋር የምናደርገውን የመጀመርያ ዙር ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል።

@EthiopiaArsenalnews
@EthiopiaArsenalnews


ሰላም ቤተሰብ😘😘

ነገ ማለትም ቅዳሜ 3:30 ሲል

GiveAway ይኖረናል

ለመሸለም ግዴታ Sponsorችን

Channel Join ማረግ ግዴታ ነው
👇👇
@ethopia_news

React Fam 1k+❤


🚨ካላ የጣሊያን ቡድንን ለቆ ወደ እንግሊዝ የሚመለስ ሲሆን የጉዳቱን መጠን ለማወቅ በአርሰናል የጤና ባለሙያዎች ሙሉ ምርመራ ይደረግለታል :: 

{ FABRIZIO ROMANO }


@EthiopiaArsenalnews


🚨ኢታን ንዋነሪ አዲስ የአምስት ዓመት ኮንትራት በክለባችን ለመፈረም ተቃርቧል።


SHARE|| @EthiopiaArsenalnews
SHARE|| @EthiopiaArsenalnews

20 last posts shown.