የ #ታርተስ፣ #ላታኪያ እና #ሆምስ ነዋሪዎች በሶሪያ ኃይል የተቆጣጠሩት የሳላፊስት አሸባሪዎችን በመቃወም የጎዳና ላይ ተቃውሞዎች በማድረግ ላይ ናቸው።
ሶሪያ በአላውያን ላይ የጥቃት እና የበቀል አዙሪት ውስጥ ትገኛለች።
ከሶሪያ የወጡ ቪዲዮዎች እንደሚያመለክቱት በባህር ዳርቻ ከተሞች ውስጥ እየቀጠለ ያለውን ብጥብጥና ሁከት ፣ እንዲሁም ደሞ አማፂያኑ በሶሪያውያን እና በአናሳ ጎሳዎች ላይ የሚፈጽሙትን ደም አፋሳሽ በቀል ያሳያሉ።
የኢራቅ አል-አህድ ቻናል ይፋ እንዳደረገው፡ በቱርክ የሚደገፉት ወንጀለኛ ሽብርተኞች በሶሪያ የባህር ጠረፍ ከተሞች በአላውያን ላይ የሚፈጽሙትን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ቀጥለዋል።
https://t.me/EthioGlobal_News