ፊኮ አልተቻሉም ! ከኦርባንም ሆነ ከቩቺች የባሱ ሆነው ተገኝተዋል !!
ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ለዩክሬን የሚሰጡትን የኃይል አቅርቦት ለማቋረጥ እንደሚገደዱ አስጠንቅቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ - ምዕራባውያን ለኪይቭ እና ለፕሬዝደንት ዘለንስኪ የሚያደርጉትን ድጋፍ አምርረው ተችተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም - ከጥር 1 በኋላ ጋዝን በተመለከተ ያለውን ሁኔታ እንደገና እንደሚገመግሙ...እናም በዩክሬን ላይ የበቀል እርምጃ እንደሚወሰድም አክለው ገልፀዋል።
በተጨማሪም :-
''አስፈላጊ ከሆነ የኤሌክትሪክ አቅርቦቱን እናቋርጣለን ፡ ብለዋል።
የዚህ ኃይል መቋረጥ ማለት ደሞ : ለዩክሬን - የመተንፈሻ አካል የማሳጣትን ያህል ብርቱ ወገራ ነው !
https://t.me/EthioGlobal_News

"ዘለንስኪ ያለብህን ጫና ተረድቻለሁ። ለራስ ወዳድ የፖለቲካ ምክንያቶች ሲሉ ምዕራባውያን የምትጠይቀውን ነገር ሁሉ ከሞላ ጎደል እንደሚሰጡህም ተረድቻለሁ። እኔ ግን የራሴን ሀሳብ መግለጽ የማልችል እና አንተን የመርዳት ግዴታ ያለብኝ አገልጋይህ አይደለሁም - እኔ ባሪያህ አይደለሁም። በምላሹም : ምንም የምንጠብቀው ነገር የለም"- ነው ያሉት ፊኮ !1