AMOS YES SPORT PACKAGE
DSTV ለምኔ የሚያስብሉት YES PACKAGE ቻናሎች በሙሉ ተመልሷል ።
👍 ስለ YES PACKAGE የተወሰነ መረጃ
👉 በምዕራብ አቅጣጫ በተለምዶ ናይልሳት አቅጣጫ AMOS 4W Satellite ላይ የሚገኝ የ Israel package ሲሆን በውስጡ በርካታ የ ስፖርት ፣የህፃናት እና የመዝናኛ ቻናሎችን ያቀፈ ነው ።
👉 ቻናሎቹ PAY TO VIEW ( የክፍያ ቻናሎች ) ቢሆኑም ግን በ IKS SYSTEM መንገድ መከፈት ስለሚችሉ ገብያ ላይ ባሉ IKS ባላቸው ሪሴቨሮች ላይ ይሰራሉ ።
👉 የሚሰራባቸው ሪሴቨሮች የተለያየ IKS SERVER ያላቸው ላይ ለምሳሌ FOREVER, FUNCAM, GSHARE,NASHARE, ETHIOSHARE ሰርቨረ ያላቸው ናቸው ።
👉 አብዛኞቹ server ያላቸው ሪሴቨሮች ነፃ ከ 6 ወር እስከ 15 ወር server የተሞላባቸው ሲሆን ይህ ሲያልቅ ግን አነስተኛ በሚባል ዋጋ ማስሞላት ይቻላል ።
👉 ኢትዮሳት ብቻ እየተጠቀማቹ ላላችሁ ሀለቱንም ለመጠቀም ለ AMOS ተጨማሪ ሰሃን ያስፈልጋል ። NILESAT ያላችሁ ደግሞ ተጨማሪ LNB በመጠቀም አንድ ላይ ከ ናይሉ ጋ በ አንድ ዲሽ ሰሃን መስራት ይቻላል ።
አሁን ላይ ገበያ ከሚገኙት ሪሴቨሮች መካከል
👍 Lifestar
👍 Goldstar
👍 Superstar
👍 LEG
👍 Realstar
👍 Kingsatar
👍 Supermax የመሳሰሉት ይገኙበታል ።
YES PACKAGE ምንምን ቻናሎች ይዟል
❤️ 10 የሚሆኑ የ Sport ቻናሎች ሁሉንም ውድድሮች በቀጥታ የሚያስተላልፉ
❤️ እንደ DISNEY, JIMJAM, Nick Jr የመሳሰሉ የ ልጆች ቻናሎች
❤️ National Geography wild, Animal planet, Discovery, History ያሉ Documentary ቻናሎች
❤️ CNN, BBC , FOX NEWS, Algazira, CGTN, ያሉ አለም አቀፍ ዜና ቻናሎችን
❤️ ከ 5 በላይ የፊልም ቻናሎችን ያቀፈ ነው ።
ሰርቨር አዲስ ወይም ጊዜው አልቆ ለማስሞላት የሚከተሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ
👉 SPTV SERVER
👉 24H SPORY
👉 FUNCAM
👉 FOREVER
👉 G SHARE
👉 NASHARE
👉 VIP
📲 0941999741
Telegram contact 👇
t.me/samshikor
Telegram channel 👇
https://t.me/ethiosattech
@ETHIOSATTECH
#ETHIOSATTECH
ሌሎች የቻናላችን መረጃዎች እንዲደርሶ JOIN ያድርጉልን! JOIN ማድረጋችሁ የምንለቃቸው መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ይረዳል።
🙏ሌሎች እንዲደርስ SHARE ሼር ያድርጉ🙏
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎብኙ
JOIN US ON TELEGRAM
JOIN US ON FACEBOOK