ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
መገኛ: አማራ ክልል ም/ጎጃም
ከ አ.አ 313km ትገኛለች በጣም ውብና ያማረች ውብ ከተማ
የአየር ጸባይ: ቀን ላይ ሞቃታማ ስትሆን ምሽት ላይ ና ጠዋት ላይ ትንሽ ቅዝቃዜ አለ.
🚩የታላቁ ደራሲ የ ሀዲስ አለማየሁ (ፍቅር እስከ መቃብር) እንዲሁም የበላይ ዘለቀ: የ ዮፍታሄ ንጉሴ እናት ሀገር ስትሆን ህዝቦቿ ከቤተሰባችን በላይ አቅፈውና ደግፈው ፍቅር ሰጥተው ያኖሩናል ወደዚች ሀገር ሲመጡ ዘረኝነት የሚባል ነገር አይኑ ጠፍቶ ተቀብሮ ፍቅር የሚባለው ነገር ዘረኝነት መቃብር ላይ በቅሎ ታገኙታላችሁ ሌላ በማርና በጠላ አንታወቃለን
ዮንቨርሲቲው ከ ከተማው በ1km እርቀት ላይ ይገኛል የ 3 ብር ትራንሰፖርት ማለት ነው
ሁለት ግቢ አለን ዋናው ግቢና ቡሬ Campus በነገራችን ላይ ቡሬ ከ ማርቆስ 115km ርቀት ላይ ትገኛለች ይህም የ50ብር ትራንሰፖርት ማለት ነው
የሚሰጣቸው ት/ቶች ሰንመለከት የማይሰጠው የት ክፍል የለም ግን በ social በኩል እንደ markrting, banking & finance አይሰጥም መቼም ከዚህ ውጭ ምርጫ እንደማይኖሮ ተስፋ አደርጋለሁ::
ስለ ትምህርት ነክ እና ስለ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚜️ Eᴛʜɪᴏ Sᴛᴜᴅᴇɴᴛ Gᴜɪᴅᴇ ™ ⚜️