Ethiopian airlines Vacancy 2024 የኢትዮጵያ አየር መንገድ Senior Accountant I እንዲሁም በሌሎች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
#ethiopianairlines ይመዝገቡ
ethiopianairlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ Trainee Cabin Crew, Senior Accountant I እንዲሁም በሌሎች የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
ለ Trainee Cabin Crew ለማመልከት ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 200 ነጥብ ያስመዘገበ/ች መሆን አለባቸው።
አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ19 እስከ 30 ዓመት፣ ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ...