በትናንቱ የትራፊክ አደጋ 50 ዘመዳሞች ህይወት ማለፉ ተሰማ
በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሰርገኞች ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው ካለፈ 71 ሰዎች ውስጥ ከ50 በላይ የሚሆኑት የአንድ ቤተሰብ አባላት እና ዘመዳሞች መሆናቸው ከክልሉ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
@Ewun_Mereja