#Update
#ExitExam
የExit exam በጥር ወር ለሁለተኛ ጊዜ እና ከዛ በላይ የምትፈተኑ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ጊዜ በመጪው ሳምንት እንደሚገለጽ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል ምዝገባው በonline ስለሆነ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እያሳሰብን ፈተናው ከጥር 26 -30 ባለው ጊዜ ውስጥ የሚሰጥ ይሆናል።
መረጃውን ለሚመለከታቸው አካላት share አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉን
👉ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ግሩፓችን: @ExitExamSquad