#ይመዝገቡ
#ነገ_ይጠናቀቃል
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ምዝገባ አድርገዋል?
ትምህርት ሚኒስቴር ለምዝገባ የሰጠው ጊዜ ነገ ጥር 14/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ስለሆነም ፈጥነው ይመዝገቡ።
ከነገ በኋላ መረጃችሁን ማስተካከል ስለማትችሉ። ከክፍያ በኋላ የፈተና ቦታችሁን መምረጥ እና ተያያዥ መረጃዎችን ማቅረባችሁን አረጋግጡ። እነዚህን መረጃዎች ሳታሟሉ ፈተና ለመፈተን መቅረብ አይቻልም።
ይህን መረጃ ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ኖሯቸው ላልተመዘገቡት እንዲዳረስ በማጋራት ተባበሯቸው። እናመሰግናለን 🙏🙏
ለመመዝገብ 👇
https://exam.ethernet.edu.et
የድህረ ምረቃ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26 እስከ 30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad