#Update‼️
#ExitExam_result
ነገ ውጤታችሁን በዩኒቨርሲቲዎቻቹህ በኩል ማየት ትችላላችሁ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ህብረት ፕሬዝዳንት የሆነው ሃየሎም ስዩም የመውጫ ፈተና ውጤት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሬጅስትራር መላኩንና ተፈታኞችም በተቋሞቻቸው በኩል ነገ ማየት እንደሚችሉ አሳውቋል።
ይሄንን መረጃ Exit ለተፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad