ውዴታ እኮ ማለት አቡበክር የሆነ ሰሀባ ምን ያስለቅስሀል የአባ በክር ብሎ ሲጠይቃቸው ...? የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ሲያለቅሱ አይቼ አለቀስኩ ማለታቸው ነው ።
ውዴታ ማለት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ
"በአዒሻ አትጉዱኝ " እንዳሉት ነው ።
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ለእናታችን አዒሻ የኔ ውዴታ ላንቺ ገመድ ላይ የተቋጠረ ቋጠሮ ነው ማንም የማይፈታው ማለታቸው ነው።
እናታችን አዒሻም እየሳቀች አልፎ አልፎ ቋጠሮው እንዴት ነው ብላ ትጠይቃቸው ነበር ረሱል ( ﷺ ) እንደዛው ነው ይሏት ነበር ።
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄
➢ t.me/FKR_ESKE_JENET