ጥላ ዝናብን አያስቆምም፣ ነገር ግን በዝናብ ውስጥ እንድንቆም ያደረገናል። ሰብር ፈተናን አያስቀርም ነገር ግን በፈተና ውስጥ የማለፍ ጥንካሬን ይሰጠናል።
አብሽሩ ✋ ሶብር አድርጉ የትኛውም ፈተና ያልፋል!
الَّذِينَ صَبَرُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ أُولَٰئِكَ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَأَجْرٌ كَبِيرٌ
እነዚያ የታገሱ መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እነዚያ ለእነሱ ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አልላቸው፡፡
#ራማስ_አልሀናኒ
➢ t.me/FKR_ESKE_JENET