አቶ ቢኒያም ነገሱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቶ ቢኒያም ነገሱ የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽን በዛሬው ዕለት መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡
በዚህም አቶ ቢኒያም ነገሱ ፌዴሬሽኑን ለሚቀጥሉት 4 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ በአብላጫ ድምጽ ተመርጠዋል።
አቶ ቢኒያም ከምርጫው በኋላ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሰጡት አስተያየት፤ የኢትዮጵያ ብስክሌት በዓለም ቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆን ለማድረግ እሰራለሁ ብለዋል።
በሰለሞን በቀለ