Forward from: መምህር ምህረታብ አሰፋ - Memhir Mihretab Asefa
5ኛ* ግሩፑን ለ Affiliate Marketing ፕላትፎርሞች በመጠቀም ኮሚሽን ማግኘት: (የእኔ #1 choice)
ይህ ዘዴ በተለያዩ የቀጥተኛ ሽያጭ ፕላትፎርሞች ማለትም በሪፈራል ሲስተም በሚከፍሉ ፕላትፎርሞችና በAirdrop ላይ ለሚሳተፍ ሰው እጅግ በጣም ተመራጭና በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ኮሚሽን እንዲሰራ የሚያስችለው ዘዴ ነው። በአሁኑ ሰዓት Aye Jobs፣ Poppo፣ Etcare፣ Breakthrough እና ሌሎች ተመሳሳይ ፕላትፎርሞች የቀጥተኛ ሽያጭ ፕሮግራም አዘጋጅተው ምርቶቻቸውን ለሚያስተዋውቁላቸውና ለሚያሻሽጡላቸው አባሎቻቸው ቀላል የማይባል ኮሚሽን በመክፈል ላይ ይገኛሉ።
እንደምታውቁት በ Affiliate Marketing ፕላትፎርሞች ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬታማ የሚሆኑት ብዙ ተከታዮች ያሏቸው የቻናል ወይም የግሩፕ ባለቤቶች ናቸው። በማንኛውም ሶሻል ሚዲያ ላይ ብዙ ቁጥር ያለው ተከታይ ካላችሁ አሁን ባሉና ወደፊት በሚመጡ የAffiliate Marketing ፕላትፎርሞች ላይ በመሳተፍ በቀላሉ ጥሩ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ። ምክንያቱም ብዙ ተከታይ አላችሁ ማለት ብዙ ሪፈራል ታገኛላችሁ ማለት ነው። ብዙ ሪፈራል ካላችሁ ደግሞ የምታገኙት ኮሚሽንም ከፍተኛ ይሆናል። ለዚህም ነው በቲክቶክና በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ብዙ ሺ ተከታዮች ያሏቸው አርቲስቶችና ጋዜጠኞች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በታወቀው የpoppo live አፕሊኬሽን ላይ በመሳተፍና ሪፈራሎችን በማግኘት ከምንም ተነስተው ቤትና መኪና እስከመግዛት የደረሱት።
በማንኛውም የሶሻል ሚዲያ ላይ ማህበረሰብ(Community) መገንባት ማለት ገንዘብ መስራት ማለት ነው። ነገር ግን ተከታዮችን ማፍራት በተለይ ለጀማሪ ሰው እጅግ በጣም ፈታኝና ተስፋ አስቆራጭ ነው። ብዙ ሰዎች በኦንላይን ገንዘብ መስራት እየፈለጉ ተከታይ ባለማግኘታቸው ውጤት ሳያገኙ በጅምር ተስፋ ቆርጠው ይቀራሉ። በተለይ በአሁኑ ሰዓት አዲስ ገፅ፣ አዲስ ቻናል ወይም ግሩፕ መክፈትና ተከታይ(follower) ማግኘት በጣም አድካሚ ነው። ተከታዮችን ለማፍራት ስማችሁንና ልዩ ችሎታችሁን አስቀድማችሁ መገንባት(ታዋቂ መሆን) ወይም ከባህል (ከተለመደው ነገር) ያፈነገጡ አጓጉል ነገሮችን ለማድረግና ለመናገር ድፍረቱ ያላችሁ መሆን አለባችሁ። ስለሆነም አንድ ታዋቂ ያልሆነ ሰው በትክክለኛው መንገድ ልዩ ችሎታውን ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግና ተከታዮችን ለማፍራት አመታትን ከመጠበቅም ባለፈ በትንሹ ከ50,000 ብር በላይ ወጪ የሚጠይቅ የፕሮሞሽን ስራ መስራት ሊኖርበት ይችላል። ይህም ሆኖ ግን ፕሮሞሽኑ ውጤታማ ላይሆን ይችላል። ስለሆነም Member Adder Code አስፈላጊ ሆኖ የተገኘው እዚህ ላይ ነው።
👇👇👇