MAOL edit


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


በprofileአችን ላይም አምላካችን እግዚአብሔር ይንገስ
♦በምንለቃቸው የተለያዩ ውብ የፕሮፋይል ጥቅሶች profilአችሁን አስውቡ
✨ ይህንን⬇link SH🅰®📧 በማድረግ ሌሎችንም የዚህ ስጦታ ተጠቃሚ እናድርጋቸው✨

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter








🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
ክፍል ሰባት እንዲለቀቅ የእናንተን አብሮነት ከታች ያለውን ልብ በመንካት አለው በሉን🙏 ተባረኩ።

አስገዳጅ ጉዳይ ካልሆነ #በቤትዎ_ይቆዩ
#በፀሎት እናሸንፋለን🛐


🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል ስድስት
....ሊጠይቀኝ ፈልጓል ሊጠይቀኝ የሚችለው ደግሞ "ቁርሱስ" ነው ብዬ " "ቃል እስከ አሁን የነበረው ገንዘብ በጠቅላላ አልቋል ግራ ቢገባኝ ነው መጥቼ ቁጭ ያልኩት" ስለው አንገቱን ወደ ግራ ሁለት ጊዜ ወርውሮ ወደ አንድ አሮጌ የልብስ ሳጥን ጠቆመኝ
በጣም ነው ደስ ያለኝ፤ የሳምንት ወጪ የሚሆን ያህል ገንዘብ ሳጥኑ ውስጥ ተጠቅልሎ ቁጭ ብሏል፤ ከሳምንት በላይ ሊያቆየን ባይችልም ዛሬ የምንበላውን ማግኘት በራሱ አንድ ነገር ነው...
የማያልፍ ቀን የለምና ቀድሞም እንደፈራሁት ብሩ ቀስ በቀስ እየተመናመነ ይኸው ዛሬ ዳግም የምጨናነቅበት ሳምንቴ መጣ፤ የማደርገው ጠፍቶኛል እቤቱ ውስጥ የሚላስ የሚቀመስ ነገር ጠፋ።
ሰዓቱ 3:00 ይላል፤ ምንም የማስበው ነገር፤ የማወጣው የማወርደውን ነገር አጣው ቃልነትን ላናግረው ወደ ክፍሉ ገባው። ተኝቶ ነበር "ቃል" አልኩት በተረጋጋ ድምፅ በእንድ ጥሪት አንገቱን ነቀነቀ። እኔም መንቃቱን ተረድቼ "እቤት ምንም የሚበላ ነገር የለም ያስቀመጥከው ገንዘብ አለ" አልኩት እንባዬን እንደምንም ቻል አድርጌው....ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሀሳብና አስተያየትዎን
@am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በየእለቱ ከምሽቱ 4:00 ላይ በ
________________________________
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch


🙏👆🙏👆🙏👆🙏👆🙏
እናመሰግናለን ተባረኩ ክፍል ሰድስት አሁን ይቀጥላል።

ከቤትዎ በአስገዳጅ ጉዳይ እንኳ ቢወጡ የፊት ጭንብልዎን😷 አይርሱ። ፀ ል ዩ🛐


🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
ክፍል ስድስት እንዲለቀቅ የእናንተን አብሮነት ከታች ያለውን ልብ በመንካት አለው በሉን🙏 ተባረኩ።

አስገዳጅ ጉዳይ ካልሆነ #በቤትዎ_ይቆዩ
#በፀሎት እናሸንፋለን🛐


🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል 5
.....የሚጎሉ ግብዓቶች ስላሉ እነርሱን ለማሟላት ገንዘብ ወደ ማስቀምጥበት ሳጥን አመራው።ሳጥኑን ስከፍተው ውስጡ የነበረው በጣም ጎደለብኝ በፊት ከነበረው ላይ ተጨማሪ ከለቅሶውም የተሰበሰበው በጣም ብዙ ነበር ፤ ግን የቀረው ለዛሬ እራሱ መብቃቱን እንጃ ፣ ይመስለኛል በዚህ ሳምንት ያለ ዕቅድ የማወጣው ወጪ የገንዘቡን ፍጆታ ከፍ ሳያደርገው አልቀረም። በቀረችው ገንዘብ እንደምንም አብቃቅቼ ለዛሬ እና ለነገ የሚሆን ግብዓት ገዛዝቼ ዛሬንና ነገን በዚህ አሳልፈን ተኛን። የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለምና ይኸው የሚያስጨንቀው ሌሊት ነጋ ዛሬ የምንበላውም የለም ቀኑም በጣም ፈዛዛ ነዉ። ከጠዋቱ 3:45 ነው ፤ ቃልነት ከአልጋው አምጥቼ ምግብ ሲበላ ወደ ሚቀመጥባት ወንበር ላይ ቁጭ አደረኩት እኔም ከሱ ፊት ያለው መስኮት ላይ ቁጭ ብዬ ከሱ ጀርባ ያለው መስኮት ላይ አፈጣለሁ ቃልነት ገርሞታል አይን አይኔን እያየ በጥያቄ አዘል አግርሞት ይመለከተኛል....ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሀሳብና አስተያየትዎን @am_MAOL
ያድርሱን


🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል አራት
....አሁንም አለመፈለጉን ጭንቅላቱን አነቃንቆ ገለፀልኝ "እባክህን ብላ ካልበላህ አትጠነክርም"እያልኩ ለመንኩት እሱ ግን መብላት አልፈለገም።
ለቅሶውም አልቆ ለሊቱን እንዲሁ አነጋን ፣ ዛሬ ቀብራቸው ነው። ዊልቸሩን እየገፋው ቀብሩን ጨርሰን ወደ ቤት ተመለስን ፤ እንዲሁ ሰውም እየተመላለሰ እኛም ሀዘኑ እያሰቃየን አንድ ሳምንት ሞላ ፣ እኔም ስራዬን ከጀመርኩ አንድ ሳምንት ከአንድ ቀን ሞላኝ ።
ይህ ነገር በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠመኝ ትልቁ ፈተና ነው ብዬ አስባለሁ ፣ ለቅሶውም ትንሽ ረገብ ስላለ ዛሬም የተለመደውን ስራዬን መስታውቶችን ላፀዳ እቃዎቼን አሰናድቼ ጨርሻለሁ ፣ ማፅዳት የጀመርኩት ከሳሎኑ ነው።የሳሎኑም ሆነ የመጨረሻው መስታውት ከባለፈው ለየት ባለ መልኩ በነጭ ቀለም መስታወቱ ላይ የሳቅ😊 ፊት ተስሏል። በጣም ከመደንገጤ የተነሳ በእጄ የያዝኩትን ሁሉ ወለሉ ላይ ለቀኩት ደነገጥኩ! በማይታሰብ አጋጣሚ እኔ እና ቃልነት ብቻ በምንኖርበት ቤት ውስጥ ማን ይህንን ስዕል ይስለዋል ብዬ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነኝ ፤ ይሁን እንጂ እሱን ማስለቀቅ ትንሽ ጊዜ ወስዶብኝ ነበር ፤ ቢሆንም እንደምንም አስለቅቄ ለቃልነት ምግብ ላበስልለት ሄድኩኝ ፤ ነገር ግን...........ይቀጥላል
#በየእለቱ_ከምሽቱ_4:00 #ላይ

ሀሳብና አስተያየትዎን
@am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch


🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል ሶስት
.....ልጁ ወጣት ነበር ቢሆንም በጣም ደንግጬ ስለነበር እራሴን እንደምንም አረጋግቼ ትንፋሼ እየተቆራረጠ እናቱ ማረፋቸውን ነገርኩት ፤ ነገር ግን ምንም ንቅንቅ አላለም ትንሽ እንደቆየ ፊቱ ተኮማትሮ እንባው መራገፍ ጀመረ።እኔም ሆድ እየባሰኝ በጣም በትኩረት ተመለከትኩት እንባ እንጂ ድምፅ አያወጣም ፤ ይህንን ገምቼ ነበር ምክንያቱም በዚህ ሁለት ቀናት ምንም የወንድ ድምፅ አልሰማሁም ። የምሳ ሰዓቱ እንዳያልፉ ምሳ አቀረብኩለት ፤ ግን እጁም አልተንቀሳቀሰም አሁንም አንድ አዲስ ነገር እንዳለ ተገነዘብኩ ፤ ይህ ሰው ማውራት ና መንቀሳቀስ አይችልም። እግሩም እጁም እንደታጠፈ ነው።ላጎርሰው ግድ ስለሆነብኝ እጄን ታጥቤ ምግቡን ሳነሳ ጭንቅላቱን ነቅነቅ እያደረገ መብላት አለመፈለጉን ገለፀልኝ ፣ የበለጠ ሆድ ሲብሰኝ ጥዬው ወደ ስራዬ ሄድኩኝ። በጣም አሳዛኝ እና ሆድ የሚያስብስ ልጅ ነው ፤ቢሆንም የእርም ምግቡን ሰርተን እንደጨረስን እሱ ጋር ሄድኩኝ ። የእራት ሰዓት ስለደረሰ ምግብ ይዤለት ሄድኩኝ ፤ ግን.....ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch


🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯

📖ክፍል ሁለት
....በፍጥነት አሰሪዬ የነበሩበት ቦታ ሄድኩኝ፤ መሬት ላይ ተደፍተው እቃዎች ድርምስምሳቸውን ወተው አገኘኋቸው። በጣም ደንግጬ "እማማ" ብዬ ኦየጠራዋቸው ከተደፉበት ቀና አደረኳቸው ባልተረጋጋ ስሜት ደጋግሜ ስማቸውን እየጠራው በጣም በደከመና ለሞት በሚያቃራ ድምፅ "ልጄ" አሉኝ "ወዬ እማማ" ተረጋጉ ምን ሆነው ነው አልኳቸው፤ እርሳቸውም መልሰው "ለቃሉ በጣም ደክሜያለሁ አንቺን ሳስመጣሽ ያለሽን ታሪክና ለቃልኪዳን ያለሽ ቦታ አጣርቼ ነው፤ አሉኝ ግራ ገብቶኛል ግን ከባድ ንግግር ነው፤ ቀጠል አድርገውም "ቃል ግቢልኝ የምነግርሽን ሁሉ እንደምታደርጊው" አሉኝ በደከመ ድምጽ እኔም ቃል ገባውላቸው እርሳቸውም በጓዳ የሚንከባከቡትን ልጃቸውን በምድር ላይ እስካለው እንደ እርሳቸው እንድንከባከበው ቃል አስገቡኝ አያይዘውም አንድ የብር መቁጠሪያው ወርቅ የሆነ ሰዓት ምናልባት ችግር ቢገጥመው ወይም ትዳር ቢይዝ የእናትህ ስጦታ ነው ብለሽ ስጭው ብለው ቦታውን ነግረውኝ እጄ ላይ ሞቱ "እማማ እማ እማማአአ" እያልኩ በተደጋጋሚ ብጮህ በድን ብቻ ሆኑ ጎረቤቶቼም ድምፄን ሰምተው
ከቀኑ ስምንት ሰዓት ሲሆን ድንኳን ተጣለ እኔም ነገሩ ግራ ግብት ቢለኝም ከጎረቤቶቼ ጋር የእርም መብል እየሰራሁ የማስበው እማማ የነገሩኝን ነው
አንዲት ተራ የቤት ሰራተኛ እንዴት አንድ ትልቅ ቤትን ያለ አጋዥ ያውም ከልጅ ጋር " ጌታ ሆይ ከልጅነት እስከ አሁን ድረስ እየተፈተንኩ ማደጌን አይተህ ዛሬ ጥሩ ኑሮ ከሰጠኸኝ ቡሃላ በዚህ መፈተኔ አልገባኝም" የምሳ ሰዐት ስለደረሰ ምግብ ይዤ ለመጀመሪያ ጌዜ የልጁ ክፍል ገባው፤ ስገባ ያጋጠመኝ አስደንጋጭና ያላሰብኩት ነገር ነበር....ይቀጥላል

ሀሳብና አስተያየትዎን @am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch


🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯

📚ምዕራፍ አንድ
📖ክፍል 1
ለቃል እባላለሁ፤ ዛሬ ስሜን በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም በሚያስገርም ሁኔታ ስራ ያስቀጠረኝ ስሜ ነው። በአንድ ትልቅና የሚያምር ቤት ውስጥ በቤት ፅዳት ተቀጥሬ መስራት ከጀመርኩ ዛሬ ገና ሁለተኛ ቀኔ ነው ቢሆንም፤ ገና በሁለተኛ ቀኔ ቤቱን በጣም ወድጄዋለሁ ከምግብ ማብሰልና ቤት ማፅዳት የዘለለ ምንም ከባድ የምለው ስራ የለም።
ዛሬ ገና በጠዋቱ መስታውቶችን ማጽዳት ላይ ነኝ። ቤቱ በአብዛኛው መስታወት ነክ ስለሚበዛበት ረዥሙን ሰዓቴን የሚወስደው መስታወቱ ነው። አሁን ሁሉንም መስታውቶች ጨርሼ የሳሎን መስታውቶችን እያፀዳው ነው፤ ከማወዳቸው መስታውቶች ግን አንዱ መስታውት በጣም ትኩረቴን ስቦታል፤ ስዕል ነገር ይመስላል በጭቃ የተሳለ ሆኖ የሳቅ ፊት🙂 ነው። ጭቃው ስላልደረቀበት ለመልቀቅ ምንም ገዜ አልወሰደም፤ እሱን እንደጨረስኩ የብርጭቆ ስባሪ ድምፅ ስሰማ.... ይቀጥላል
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ሀሳብና አስተያየትዎን በ
@am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch


የተባረካችሁ ቤተሰቦቼ
🕯🕯🕯🕯🕯
👩‍🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯 የተሰኘው ልብ ሰቃይና አስተማሪ ተከታታይ ታሪክ ዛሬ ከምሽቱ 4:00 ላይ በ @Mnfesawi_Tarikoch ላይ ይጀምራል። ከታች ያለውን link ለተለያዩ ግሩፖችና ሰዎች በመላክ ክርስትያን አንባቢ እናፍራ። #ተባረኩ🙏

https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch


ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ

ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው ለማታውቁ ደግሞ NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ company ነው
NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል
በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል
በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው
በአሁን ሰዓት NIV እና የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ቃላትን አስወግደዋል
ለአብነትም Jehovah, calvary, omnipotent አና holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው
የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው
አብዛኞቻችን soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው
እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ

ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46; ሉቃስ 17:36, 23:17;
ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37
በተጨማሪም NIV እና ESV ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል

ሰለዚህ ምን እናድርግ?

እርምጃ አንድ
hard copy bible ብቻ መጠቀም
እርምጃ ሁለት
soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም update ያልተደረገውን app ይጫኑ
bibleአችሁን በጭራሽ update እንዳታደርጉ
የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት
ወይንም በሌላ publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ
don't forget ያወራነው NIVና ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ
ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ ጊዜ የለንም
ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ የሰይጣንን ዕቅድ_እናፈራርስ
የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት
እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!
@Mnfesawi_Tarikoch
@Mnfesawi_Tarikoch
@Mnfesawi_Tarikoch










〰〰〰🎩
😎
👕
👖
⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰
💌 👒 ቃልነት ⏰
💌 😥 ቃልነት 💌
💌 👚 ቃልነት 📧
💌 👖 ቃልነት 💌
⏰ ቃልነት ቃልነት 📧
⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰

ውድ ቤተሰቦቻችን ይህ ሁሉን ስሜት አቀፍ አስተማሪ ታሪክ በሌሎች ቻናሎች ላይ ምዕራፍ አንድ፤ ክፍል 1 ጀምሮ የቆመ ቢሆንም ከዚህ ቡሃላ ግን በዚህ ቻናል ላይ #ብቻ የምታገኙት ይሆናል።
ተባረኩ Stay@ home



20 last posts shown.

74

subscribers
Channel statistics