🪙 ከላይ የምትመለከቱትን game ጨምሮ ሁሎችንም ስንጫወት ምንም ነጥብ አይዝልንም! ከምስሉ እንደምትመለከቱት "farming ተጠናቋል , ጨዋታውን መጫወት መቀጠል ትችላላችሁ ነገር ግን ሽልማት አይኖረውም" ብለዋል
በርግጥ ነገ ነበር farming ያቆማል ያሉት ለማንኛውም አሁን መስራት የምንችለው ጥቂት task ኦችን ብቻ ነው!
@Geez_cryptohub
@Geez_cryptohub
በርግጥ ነገ ነበር farming ያቆማል ያሉት ለማንኛውም አሁን መስራት የምንችለው ጥቂት task ኦችን ብቻ ነው!
@Geez_cryptohub
@Geez_cryptohub