የክርስትና እውነቶች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


📖መጽሐፍ ቅዱሳዊ📖 የሆኑ መንፈሳዊ ጽሑፎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው❗
https://t.me/+TmGQ3IbrOB4vS0rR

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter




እንኳን ደስ አለን!! ፍኖተ ብርሐን

የስነ አፈታትን ( hermenuetics )ትንታኔ የያዘ መፅሐፍ እንሆ ተብለናል ።

አፕል፣ሙዝ፣አናናስ

እነሆ ተወዳጅ እጅግ ጠቃሚ መፅሐፍ እጃችን ሊገባ የቀናት እድሜ ቀርተውታል ።
በእዚህ አጋጣም ወንጌላዊ ዶር Ev Henok Getachew እንኳን ደስ አለህ!!

በአንድ የስነ አሰባበክ እና አፈታት ስልጠና ላይ የሰማሁትን ምሳሌ በማንሳት ልጀምር
አፕል 🍎 መብላት ብንፈልግ እንዴት ልንበላው እንችላለን ? በቀላሉ በንፁህ ውሃ አጠብ አጠብ አድርገን መግመጥ እንችላለን። አንዴን የቅዱሳት መፅሐፍ ክፍሎች እንዲሁ ናቸው ። በግልፅ ከተፃፈው ውጪ ውስብስብ ትርጉም የላቸውም።
ሙዝ 🍌 እንዴት ልንበላው እንችላለን ። እንደ አፕል አጠብ አጠብ ማድረግ ብቻ አይበቃም ።መላጥ ይጠበቅብናል ።ልፋታችን ብዙ ባይሆንም መላጥ ግን ግዴታ ነው። ምክንያቱም ሳይላጥ የሚበላ ከሆነ ለጤና ልክ ላይሆን ይችላልና ። ከቅዱሳት መፅሐፍትም እንዲሁ የተወሰነ ስራ የሚፈልጉ ክፍሎች አሉ ።አሊያ በቀላሉ ትርጉማቸውን ልናገኝ የምንችላቸው ክፍሎችን በስንፍናችን ምክንያት ሳናገኝ እንቀራለን ።
አናናስ 🍍 ስንመገብ ላጥ ላጥ ማድረግ ብቻ አይበቃም ማጠብ ብቻም አይበቃም።ምክንያቱም ለመብላት የማይመች ብዙ ነገር አለውና ።ስለዚህ ቢላ ወይ ሌላ ማሽን ያስፈልገን ይሆናል። አንዳንድ የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም እንዲሁ ናቸው ።በቀላሉ ትርጉማቸውን ማግኘት ከባድ ነው ።ስለዚህ ብዙ ጥናት እና ንባብ ያስፈልጋቸዋል ።ለምን? ያልን እንደሆነ በእኛ እና በፅሁፉ መካከል ያሉ ጋፖችን እነሱን ባለመረዳት የትርጉም መዛባት ውስጥ ልንገባ እንችላለና ።

ለእዚህ ፍቱን መድሐኒቱ እንዴት ቅዱሳት መፅሐፍትን ይጠኑ ?እንዴት ይፈቱ ?የስነ አፈታት መርሐችን እንዴት ይሁን? የሚለውን ማወቅ ነው።

ለእዚህ እጅግ ጠቃሚ መፅሐፍ በወንድማችን ወንጌላዊ ዶር ሄኖክ ጌታቸው ቀርቦልናል። ይህ መፅሐፍ ከአመታት በፊት የታተመ ሲሆን አሁን ዳብሮ ሰፍቶ ብዙ ነገር ተጨምሮበት እንደገና በእጃችን ሊገባ ቀናት ቀርተውታል።

ሁሉም ምዕመን ፣የቃሉ ሰባኪዎች ፣ አስተማሪዎች ፣ የቅዱሳት መፅሐፍትን ትርጉም በጥልቀት ማወቅ ለሚፈልጉ ሁሉ ይሄ መፅሐፍ ጥቆማዬ ነው ።

በድጋሚ ሄኒ እንኳን ደስ አለህ 🙏🥰🙏




ዛሬ ማታ ቲክቶክ ላይ ኑ ወዳጆች🥰




እንሆ አዲስ ተከታታይ ትምህርት በሃላባ አማኑኤል ሕብረት ቤተ ክርስቲያን !!

የሮሜ መፅሐፍ ጭብጦች!!

#የማያሳፍር_ወንጌል

የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች ሰፊ እና የክርስትናን አእማድ ወሳኝ ትምህርቶች የያዘ መፅሐፍ ነው ።የሮሜን መፅሐፍ ትምህርቶችን በትክክል ያወቀ ሰው የጳውሎስን መልዕክቶች ትምህርት አብዛኛውን ይረዳል ብዬ አስባለሁ ።

ታዲያ አሁን ጌታ እድል ሰጥቶን የረቡን ትምህርት የሮሜ ጭብጦች የተሰኘ ትምህርት ልንቀጥል ነው ።

ከእዚህ መፅሐፍ ወሳኝ የሚባሉ ትምህርቶችን more of doctrinal teaching ላይ በማተኮር በተለይ በተለይ የመዳናችን ጉዳይ ላይ ትኩረት በማድረግ የመፅሐፉን ሃሳብ እንማራለን ።

መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘው በመገኘት ያትርፉ !!












Commentary-on-the-New-Testament-Use-of-the-Old-Testament.pdf
15.1Mb
📖መጽሐፍ ቅዱሳዊ📖 የሆኑ መንፈሳዊ ጽሑፎችን የሚያገኙበት ቻናል ነው❗

https://t.me/+TmGQ3IbrOB4vS0rR
https://t.me/Girum_christian_truth

ቻናሌን ተቀላቀሉ በእዚሁ 🥰






ተወዳጆች እስቲ ስሙትማ በእዚህ መልክ ባደረገው አሪፍ ነው ብዬ ነው !! ከተመቻቹ ሼር አድርጉት !!

ጥያቄ ካለ ኮመንት ላይ !!


ክፍል አንድ




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ነገረ ክርስቶስ መግቢያ

“እንግዲህ፦ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ አልኋችሁ፤ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁና አላቸው።”
— ዮሐንስ 8፥24


ኢየሱስ ማን ነው ?
Poll
  •   አምላክ ብቻ
  •   ሰው ብቻ
  •   ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው
  •   አላውቅም
109 votes


ወዳጆቼ የነገረ ክርስቶስ ትምህታችንን በጥያቄ እንጀምረው ?

ኢየሱስ ለብዙዎች ጥያቄ ለብዙዎችም መልስ ነው !!

ለእናንተ ማን ነው?

20 last posts shown.