Posts filter


Forward from: Afropia Trading Plc
ሰላም አፎሮጵያ ነን የራሶን ቢዝነስ መጀመር ይፈልጋሉ እንግዲውስ አዋጭ የሆኑ የስራ ዘርፎችን ሠልጥነዉ ወደ ስራ ይግቡ ከ 20,000 ብር መነሻ ካፒታል በመጀመር ስኬቶን ያፋጥኑ በወር ቢያንስ ከ 30,000 ብር በላይ ተጨማሪ ገቢ ይኖሮታል


Forward from: ቀዳማዊ ክርሰቲያን
አፍሮጵያ ትሬዲንግ

በትርፍ ጊዜዎ አልያም በሙሉ ጊዜዎ ቢሰሩት በቀላሉ ትርፋማ የሚያደርግዎትን የስራ መስክ መማር ይፈልጋሉ?

በየትኛው የስራ መስክ መሰማራት ይፈልጋሉ?

ምንስ ማምረት ያስባሉ?

እንግዲያውስ አፍሮጲያ ትሬዲንግ ህልምዎን የሚያሳኩበትን የተለያዩ ስልጠናዎችን ይዞሎት መጥቷል።

በዲተርጀንት፣ በኮስሞቲክስ እና በሌሎች ዘርፎች

በተጨማሪ በሰለጠኑበት ዘርፍ ውጤታማ የሚሆኑበትን
ኢንርፕሪኒየር ማይንድ ሴት፣ ሴልስ ማይንድ ሴት ፣ ካመረቱ በኋላ ሊሸጡባቸው የሚችበትን ታርጌት ቦታዎቸችን በነፃ ይማራሉ፡፡

እንዳያመልጥዎ!

ይምጡ ይጎብኙን

አድራሻ፡ 22 ጎላጉል ፊትለፊት ታውን ሰኩዌር ሞል 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.805

ስልክ፡ 0920 05 61 26
0975 59 55 27






Forward from: Bricx Educational Consultancy
#DrLiaTadesse

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,675 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አርባ አንድ (141) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5175 ደርሷል።

ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ ውስጥ 18 (4 ከጤና ተቋም እና 14 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርምራ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ የተገኝበት ናሙና የለም። ከዚህ ባለፈ ሶስት በህክምና ማዕከል ውስጥ በህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰማንያ አንድ (81) ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሃምሳ ስምንት (58) ሰዎች (44 ከአዲስ አበባ፣ 8 ከኦሮሚያ ክልል፣ 3 ከሶማሊ ክልል፣ 2 ከደ/ብ/ብ/ሕ ክልል፣ እና 1 ከትግራይ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1,544 ደርሷል።

@Reporter_et


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Learn Amharic: Grammar - Sentence Structure/@tmhert_bebete


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Tenses - Simple Present Tense./@tmhert_bebete


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
TOP 100 Verbs in English: Challenge your memory!/@tmhert_bebete


Forward from: Bricx Educational Consultancy
በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ5,000 አለፉ!

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 4,034 የላብራቶሪ ምርመራ 186 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 5,034 ደርሷል። @Reporter_et


Forward from: Bricx Educational Consultancy
#DrLiaTadesse

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,775 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰማንያ አምስት (185) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4,848 ደርሷል።

@Reporter_et


📺 ለተማሪዎች የቴሌቪዥን ትምህርት
#በኢትዮሳት_[57° E]
_________________

አዲስ የገቡ ቻናሎች ዝርዝር
Educational Channels

➲Amhara Edu Tv
➲Oromia Edu Tv
➲Tigray Edu Tv
➲BG EDU Tv
➲Southern Edu Tv
➲Somali Edu Tv
➲Moe
➲Afri Health

ነገር ግን ናይልሳት ብቻ ስትጠቀሙ ለነበራችሁ ሰዎች ወደዚህ ሳተላይት ዲሻችሁን ማዞር ያስፈልጋችኋል::

♨️ ሼር ያድርጉ ♨️
@tmhert_bebete
@tmhert_bebete


Forward from: Bricx Educational Consultancy
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4,663 ደርሷል።

@Reporter_et


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
How ELECTRICITY works - working principle
@tmhert_bebete


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Writing the methods/METHODOLOGY sections in a research
@tmhert_bebete










Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Understanding Slope (Simplifying Math)/@tmhert_bebete


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
TOP 100 Verbs in English: Challenge your memory!/@tmhert_bebete

20 last posts shown.

1 845

subscribers
Channel statistics