አዲሱ የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ አዲስ መጽሐፍ።
የኤፌሶን ወንዝ
*"አሞናለሁ ግን አላምንም**
ልጁ የታመመበት አባት ነው:: ጌታን "ቢቻልህስ : ልጄን ፈውስልኝ" አለው:: ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡ አለው። ይህን ጊዜ ሰውዬው ''ወዲያውም የብላቴናው አባት ጮኾ፥ አምናለሁ፤ አስማመኔን እርዳው፡ አለ" ማር. ፱፥፳፬
የዚህ ሰውዬ ንግግር ፍቺ የሚፈልግ ቅኔ ይሆንብኛል "አምናለሁ _አለማመኔን እርዳው" ይኼ _ ሰውዬ ያምናል ወይንስ አያምንም? ያምናል እንዳንል "አለማመኔን" ይላል ፤ አያምንም እንዳንል "አምናለሁ" ይላል::
የቸገረ ነገር ነው? ሁሉን አዋቂው መድኃኔዓለም ምን ለማለት እንደፈለገ ገብቶት ልጁን ፈወሰለት:: እኔ አላዋቂው ግን "ለምናለሁ አስማመኔን አርዳው" የሚለውን ቃል አለማመን እንዴት ያለ ነው? ብዬ እየደጋገምኩት ቀረሁ:: እያመኑ መላልሼ ሳጤነው ግን ሰውዬው የእኔኑ ድክመት እየተናገረ እንደሆነ ገባኝ:: አምናለሁ እላለሁ በእርግጥ በፈጣሪ መኖር አምናለሁ::
ግን ደግሞ በእርሱ ታምኜ ሁሉን እንደሚችልም አምናለሁ:: ግን ደግሞ በእርሱ ታምኜ አላውቅምና በሥራዬ እክደዋለሁ:: ኑሮዬ"በሥራቸው ሥራቸው ይክዱታል” ከተባሉት
የሚመደብ ነው:: (ቲቶ ፩፥፲፮
360 ብር!!!