°°°Halal Love Story🌹°°°
Written By Semira°°°
°°°Ahil & Ferah🍂
🌺 ክፍል አስራ አራት
Ferah•••ፈጅርን ሰግጄ ወደ ነበርኩበት አልጋ ተመለስኩ እና ለነርሷ
አልኳት ነገረቻቸው ገቡ ኡዘይማ እና ኑር ወደ ቤት ሄደዋል የቀሩት ኡሚ ፣አቢ እና አዝራን ናቸው አቢን ሳየው "ምን ሆንሽ?" ብሎ እንዲጠይቀኝ ተመኘሁ ምክንያቱም ሳልደብቅ ፍቅር ውስጥ እንደሆንኩ እነግረዋለሁ ብዬ ወስኛለሁ ግን
ውስጤ እርር አለ አቢ ሰውን በመጥፎ ሲያነሳ የሰማሁት ዛሬ ቢሆን እንጂ በጭራሽ አላውቅም የእኔ አባት አልመስልሽ አለኝ እንባ ብቻ አዝራንም ከፍቶታል ኡሚ እና አቢ የክፍሉን ጥግ ይዘው ሲያወሩ እኔ እና አዝራንም መነጋገር ጀመርን አዝራን
ስጠይቀው አይኑ ፈጠጠ
አለው አቢም
ብሎ መለሰለት የተናገረውን መገመት ቀላል ነው ቆይ ሲከፋችሁ በጣም ሲከፋችሁ ከማልቀስ በላይ ስሜት መግለጫ ካለ ንገሩኝ አልቻልኩም እኮ አቃተኝ አቢ ምን እያደረገ ነው ቆይ ምን ልሁን? በዚህ ሁኔታ ለሊቱ ወደ ንጋት ተቀየረ አቢም ወደ ስራ ሄዷል ኡሚ ድክም ብሏታል እንደ ሴት ልጆች እናቴን ማማከር አለመድኩም ይህ ደግሞ በዚህ ሰዓት በጣም ጎዳኝ ትላንት ያልነበረኝን ባህርይ ከየት ላምጣው እሷም እንደማልነግራት ስለምታውቅ አይኖቼን እያየች
አልኳት የሞት ሞት ዛሬ ላማክራት ወሰንኩ
አለቺኝ በዚህ ታዝቦኝ ይሁን አላህ እንዲህ እይደረገኝ ያለው? አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
ኮስተር አለችብኝ ፊቷን ሳጤነው ባልናገር ባልናገር አስባለኝ ሞትን መረጥኩ ብላችሁ ይቀላል እንባዬ ወደ ተኛሁበት ትራስ እየተንሸራተተ ነው ኡሚ ድምፁአን ቀነስ አድርጋ
ፊቷ ጥያቄ ምልክት እስከ መስራት ደረሰ ግን ስታየኝ አሳዘንኳት በረጅሙ እየተነፈሰች
አለቺኝ እንደ ተኮሳተረች አሁን ደስ አለኝ ምክንያቱም ኡሚ ባለችው ነገር አቢ አይሆንም ሲል ማናችንም አይተን አናውቅም ብቸኛ ያለችኝ ተስፋ እሷ ነበረች
ብላኝ ወጣች ለሊት ስላልተኛሁ እንደ ቀልድ እንቅልፍ ሸለብ አደረገኝ
🍂 🍂 🍂
Ahil•••ወደ france ለመሄድ የonline ትኬት ቆርጫለሁ ከዛ በፊት ግን በድርጅቱ ውስጥ ያለኝን ድርሻ ለመሸጥ ወሰንኩ ምን አልባት የስህተቶቼ ቦታ ቢሆንም ድጋሚ ላልመለስበት እያሰብኩ ነው ከማሰብም በላይ እተገብረዋለሁ አይኖቼን ስለታመምኩ ጥቁር መነፀር አድርጌ ነው ወደ አዝራን ቢሮ ያመራሁት ሲያየኝ እንደማዘን አለ መደበኛ ሰላምታችንን ከተለዋወጥን በኋላ ቁጭ እንድል ነገረኝ
አልኩት ሊያስቆመኝ አልፈለገም እያዘነም ቢሆን "እሺ" ብሎ የእሱ ፊርማ በሚያስፈልግባቸው ቦታዎች ሁሉ ፈረመልኝ
ሲል ምኞቱንም ገልፆልኝ ተቃቅፈን ተለያየን ግን ድርሻዬን ለመሸጥ አሁንም አልችልም የአንድ ሰው ፊርማ ያስፈልጋል የፈራህ ቢንት ሃጂ ሱለይማን
አልኩት ፈገግ ብሎ
አለኝ ላላገኛት ወስኛለሁ ግን
ብሎ ነገረኝ እና ወደ እዛው ሄድኩ በግምት የፈጀብኝን ሰዓት ባላውቀውም ብቻ ደረስኩ ወደ ውስጥ ገባሁ አሳንሰሩን ተጠቅሜ ከወጣሁ በኋላ የክፍሉን ቁጥር በክፍሎቹ አናት ላይ ለፍለጋ አማተርኩ አገኘሁት እና ስገባ እንቅልፍ ወስዷታል በክፍሉ ውስጥ ማንም የለም አንዲት ነርስ አልፋኝ ስትገባ
አልኳት
እሷን ሳናግር ፈራህ ከእንቅልፏ ነቅታ ነበር አየቺኝ አየኋት
ስትለኝ ገባሁ ነርሷም ትንሽ አየቻት እና
ስትል
ነርሷ ግራ ገባት ሙስሊም አልመሰለችኝም ለዛ ነው ግራ የተጋባችው ይበልጥ ግልፅ እንዲሆንላት
መነፀሩን እንዳወለቅኩት አይኖቿን ማየት አቃተኝ የእሷም አይኖች ተጎድተዋል እንደምንም ብዬ
መልሷን ስጠብቅ የክፍሉ በር በዝግታ ሲከፈት በእርግጠኝነት ሃጂ ሱለይማን ይመስሉኛል ከአንድ ወጣት ጋር ሲገቡ እኔ ወደ በሩ ስዞር ተገጣጠምን አስተያየታቸውን አልወደድኩትም አሁን ምን ሊሉኝ ይሁን? ብቻዋን እንደሆነች አውቆ ልጄን ሊያገኛት መጣ አላውቅም አላህ ሆይ ምነው? እንዲህ ባታደርገኝ እባክህ ልቋቋመው የማልችልበት ነገር ውስጥ አትክተተኝ እንደፈራሁትም
ተናግረው ሳይጨርሱ ፈራህ
አለቻቸው አንቱ እያልኩ የምነግራችሁ ከእውቀታቸው አንፃር ነው እንጂ ሸምግለው ወይም አርጅተው አይደለም አብሯቸው የመጣውን ወጣት
አሉት ማንነቱን ባላውቀውም ሳየው ቅናት ቢጤ አደረብኝ
ክፍል 15 ይቀጥላል .....
❥❥нαйιƒღღ🫶