• 📖 العبادة لله وسیلة القرب والمحبة
• عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: إِنَّ اللهَ تَعَالَى قَالَ: مَنْ عَادَى لِي وَلِيَّاً فَقَدْ آذَنْتُهُ بِالحَرْبِ. وَمَا تَقَرَّبَ إِلِيَّ عَبْدِيْ بِشَيءٍ أَحَبَّ إِلِيَّ مِمَّا افْتَرَضْتُهُ عَلَيْهِ. ولايَزَالُ عَبْدِيْ يَتَقَرَّبُ إِلَيَّ بِالنَّوَافِلِ حَتَّى أُحِبَّهُ، فَإِذَا أَحْبَبتُهُ كُنْتُ سَمْعَهُ الَّذِيْ يَسْمَعُ بِهِ، وَبَصَرَهُ الَّذِيْ يُبْصِرُ بِهِ، وَيَدَهُ الَّتِي يَبْطِشُ بِهَا، وَرِجْلَهُ الَّتِي يَمْشِيْ بِهَا. وَلَئِنْ سَأَلَنِيْ لأُعطِيَنَّهُ، وَلَئِنْ اسْتَعَاذَنِيْ لأُعِيْذَنَّهُ.
📚 بخاری
• አቡ ሁረይራ ረ.ዐ በዘገበው ሓዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ ፦አላህ እንዲህ አለ “የኔን ወልዮች (ሙእሚኖች) ጠላት አርጎ የያዘ በሱ ላይ ጦርነት አውጂያለሁ። ባርያዬ እኮ እኔ በምወደው ነገር አይቃረበኝም ግዴታ ባረኩበት ነገሮች ቢሆን እንጂ። ባርያዬ በሱና ተግባሮች ወደ እኔ መቃረብን አያቋርጥም እስከምወደው ድረስ። የወደድኩት ጊዜ የሚሰማበት መስሚያው፣ የሚመለከትነት መመልከቻ፣ የሚዳስስበት እጅ፣ የሚራመድበት እግርም እሆንለታለሁ (በነዚህ አካሎቹ ወንጀል እንዳይፈፅም እከላከልለታለሁ።)። ሲጠይቀኝ እሰጠዋለሁ። በእኔ ሲጠበቅም እጠብቀዋለሁ።”
ሓዲሱን ቡኻሪ ዘግቦታል።
😍😍❤️❤️❤️
@HANIF_TUBE01
❥❥нαйιƒღღ🫶