Forward from: ገድለ ቅዱሳን
🕊
💖 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ 💖
[ " ብርሃንሽ መጥቶአልና ፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ ፥ አብሪ። " ]
[ ኢሳ. ፷ ፥ ፩ - ፬ ] ]
💖 🕊 💖
❝ የሰማይ ሥርዓት በምድር ላይ ተሠራ። ቤተልሔም ሰማይን መሰለች : ስለ ፀሐይም በቅዱሳን ላይ የሚያበራ ለዘወትርም ጨለማ የማይቃወመው ኅልፈት ጥፋት የሌለበት ዕውነተኛ ፀሐይ በውስጧ ተገኘ።
የብርሃኑም ክበብ መምላትና መጉደልን ስለሚያፈራርቅ በጨረቃ ፈንታ በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባለች የድንግልናዋም ምስጋና በሁሉ የመላ ነው። ለዘወትርም የማይጎድል እመቤታችን የተመረፀች ድንግል ማርያም ተገኘች : ስለ ከዋክብትም መላእክተ ብርሃን ታዩ።
ወደዚህ ማኅበር አንድነት እኖር ዘንድ ማን በከፈለኝ : ከመላእክት ጋር እንዳመሰግን : ካዋላጅቱም ጋር እንዳደንቅ : ከእረኞችም ጋር እንዳገለግል።
በረቱን እጅ እነሣ ዘንድ ማን በከፈለኝ : የሙታን ሕይወት የኃጥአንም ንጽሕና : የቅቡፃን ተስፋ የተጨነቁትንም የሚያድን ጌታ ወደተቀመጠበት።
የዓለም ሁሉ መድኃኒት የምትሆን ብላቴና እግሯ የተመላለሰበቱን ምድር እስም ዘንድ ማን በከፈለኝ።
ይቅርታን የምታሰጥ ብላቴና ጥላዋ ይነካኝ ዘንድ ማን በከፈለኝ። የብርሃን ልጅ ወደ ሄደችበት እከተላት ዘንድ ማን በከፈለኝ : የእግሯን ጫማ እሸከም ዘንድ ማን በከፈለኝ። ❞
[ 🕊 አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 🕊 ]
† † †